Fana: At a Speed of Life!

ለልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ ማእከል የ1 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጋገን ባንክ ለኢትዮጵያ ልብ ሕሙማን ህፃናት መርጃ ማእከል የ1 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የወጋገን ባንክ ዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብዲሹ ሁሴን ባንኩ ያደረገው ድጋፍ ማህበራዊ ሃላፊነትን ለመወጣት በማሰብ መሆኑን ተናግረዋል።…

ጭፍራ አካባቢ የተፈናቀሉ ዜጎች ለችግር መጋለጣቸውን ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት የሽብር ቡድን የከፈተውን ጥቃት ተከትሎ ከአፋር ክልል ጭፍራ አካባቢ የተፈናቀሉ ዜጎች ለችግር መጋለጣቸውን ተናገሩ። የሽብር ቡድኑ ሰርጎ ለመግባት የከፈተውን ጥቃት ተከትሎ በክልሉ በመቶ ሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ከመኖሪያ ቀያቸው…

የኤፌሶን-መሀልሜዳ መንገድ ግንባታ 95 በመቶ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቀምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 61 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የኤፌሶን-መሀልሜዳ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በተያዘው በጀት ዓመት ሙሉ ለሙሉ እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታውቋል። ለግንባታው ስራው የተመደበው 1 ቢሊየን 352 ሚሊየን ብር በኢትዮጵያ መንግስት…

መቐለ የሚገኘው የመስፍን ኢንጅነሪንግ ሁለተኛው ክፍል በአየር ሃይል ተመታ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ የኢትዮጵያ አየር ኃይል መቐለ የሚገኘውን መስፍን ኢንጅነሪንግ ሁለተኛው ክፍል በአየር መምታቱን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። ይህ ተቋም ሕወሃት ወታደራዊ መሣሪያዎችን የሚጠግንበት ቦታ መሆኑንም የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን…

የሱዳን ሽግግር እንዲሳካ ኢትዮጵያ ስታራምደው የነበረውን አቋም አጠናክራ ትቀጥላለች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ እና በኢትዮጵያ በሳምንቱ የተከናወኑ የዲፕሎማሲ ስራዎችን በተመለከተ አንስተዋል። ከሱዳን ጋር በተያያዘ በሰጡት…

በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታውቋል፡፡ አደጋው በጅሌ ጥሙጋ ወረዳ በገርቢ ቀበሌ ልዩ ቦታው ቀልቀልቲ በሚባል ቦታ ትናንት ከለሊቱ 9 ሰዓት አካባቢ መከሰቱን የጽህፈት…

ዶሮና የዶሮ ውጤት ዋጋ መናር ምርቱን የቅንጦት ምግብ እንዲሆን አድርጎታል-ዶ/ር ፍቅሩ ረጋሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የዶሮ ሃብት ልማትና እና ግብይት ረቂቅ አዋጅ ማዳበር የሚያስችል ግብዓት መሰብሰቢያ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱም ዶሮና የዶሮ ውጤት ዋጋ መናር ለኢትዮጵያውያን የቅንጦት ምግብ እንዲሆን አድርጎታል ሲሉ በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳትና ዓሳ ሃብት…

ተገጣጣሚ ቤቶች በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ የሚገኙ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ ያግዛሉ – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማ መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የተገጣጣሚ ቤት የፈጠራ ቴክኖሎጂ ስራን ጎብኝተዋል፡፡ ቴክኖሎጂው በመዲናዋ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ የሚገኙ ነዋሪዎችን የቤት ተጠቃሚ ለማድረግ የሚያግዝ መሆኑን…

ኢትዮጵያ ተመድ በሀገሪቱ እያከናወናቸው ላሉ ዘርፈ ብዙ ተግባራት ድጋፏን አጠናክራ ትቀጥላለች – አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቀንን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ በተካሄደው ስነ ስርዓት ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተሳትፈዋል። ኢትዮጵያ በመንግስታቱን ድርጅት ቻርተር ላይ ያላትን ቁርጠኝነት…

አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንትን ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ፒተር ሞረርን በትናንትናው ዕለት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገረዋል፡፡ በወቅቱም ፕሬዚዳንቱ ድርጅታቸው በኢትዮጵያ ባለው የረጅም…