Fana: At a Speed of Life!

የማህበርሰብ አቀፍ ጤና መድህን ድጎማ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ጤና ቢሮ በልዩ ልዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች ለተሰማሩ የህብረተሰብ ክፍሎች የጤና መድህን ድጎማ አድርጓል፡፡ ቢሮው በከተማ ግብርና ፣ በጥቃቅን እና አነስተኛ ፣በንግድ እና በቀን ስራ ለተሰማሩ የህብረተስብ ክፍሎች ነው የጤና መድህን…

ከጁንታው የሀሰት ኘሮፓጋንዳ ራሱን በማራቅ ሁሉም ሀገሩን ሊጠብቅ ይገባል – የኮምቦልቻ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በኮምቦልቻ ከተማ ባደረገው ቅኝት በከተማ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መኖሩን ተመልክቷል። በከተማዋ የሚገኙ የህክምና ተቋማት ፣ መድሀኒት ቤቶች ፣ የንግድ ቤቶች ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሁም የመንግስት አገልግሎት ሰጪ…

መቀሌ ኵሃ አካባቢ የሚገኘው የልዩ ኃይል ፖሊስ ማሠልጠኛ ተቋም በአየር ኃይል ተመታ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ዛሬ መቀሌ ኵሃ አካባቢ የሚገኘው የልዩ ኃይል ፖሊስ ማሠልጠኛ ተቋም በአየር ኃይል ተመቷል፡፡ ይህ ተቋም በአሁኑ ወቅት በርካታ የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች እየሰለጠኑበት ያለ ተቋም መሆኑን ከመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡…

የደባርቅና አካባቢው ተወላጆች “አብሮ አደግ” ማኅበር ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚኖሩ የደባርቅና አካባቢው ተወላጆች "አብሮ አደግ" ማኅበር በአሸባሪው ትህነግ ተፈናቅለው በደባርቅ ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡ ማኅበሩ በአዲስ አበባ ከሚኖሩ የደባርቅና አካባቢው ተወላጅ አባላቱ በሰበሰበው 104 ሺህ…

ለተፈናቀሉ ወገኖች ከምእራብ ጎንደር ዞን ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የአይነት ድጋፍ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ2 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት አልባሳት መሰብሰቡን የምዕራብ ጎንደር ዞን የሴቶች ሊግ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። በአሸባሪው የትህነግ ወራሪ ኃይል በግፍ ተፈናቅለው በተለያዩ አካባቢዎች ለሚገኙ ወገኖች መላው…

የደሴ ከተማ ወጣቶች አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ወደ ግንባር ተንቀሳቀሱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደሴ ከተማ ወጣቶች አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ወደ ግንባር እየተንቀሳቀሱ ነው፡፡ አሸባሪው ቡድን ለዓመታት አብዝቶ በደል ሲያደርስባቸው የቆዩት የደሴ ከተማ ወጣቶች “በድጋሚ የበደልን ቀንበር ልንሸከምበት የምንችልበት ምክንያት የለም”…

የወገን ጥምር ጦር የፀረ ማጥቃት ርምጃ፣ ወራሪውን መንጋ መውጫ መግቢያ እያሳጣው ነው – የኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀግናው የኢፌዲሪ መከላከያ ሠራዊት የአማራ ልዩ ኃይል ፋኖና ሚሊሺያ በወሎ ግንባር በወረባቦ፣ በተሁለደሬ፣ ኩታበርና ደላንታ በወሰዱት የፀረ ማጥቃት ርምጃ በጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እያደረሱ መሆናቸውን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ።…

የኢትዮጵያ መንግስት በሱዳን መረጋጋት እንዲፈጠር ለሁሉም ወገኖች ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግስት አስታወቀ። የኢትዮጵያ መንግስት በካርቱም ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። በሱዳን እየተከናወኑ ያሉ ክስተቶችን በቅርበት እየተከታተለ መሆኑን የገለጸው…

የአውሮፓ ኅብረት ሰብዓዊ ድጋፎችን በማደናቀፍ ሕወሓትን ተጠያቂ ማድረግ አለበት – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ከፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ሃንጋሪ፣ ጣልያን፣ ኔዘርላንድ፣ ፖርቹጋል፣ ሮማንያ፣ ስዊድን እና ስሎቫኪያ አምባሳደሮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አቶ ደመቀ በሰሜን ኢትዮጵያ ስላለው…

በመተከል ዞን ለሀገር መከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የግልገል በለስ ከተማ ነዋሪዎች በቀጠናው ተሰማርቶ የሚገኘውን ሰራዊት የሚደግፍና በዞኑ የሚገኘውን አጥፊ ቡድን ደግሞ የሚያወግዝ ሰልፍ አካሂደዋል። የመተከል ዞንን ሰላም ለመመለስ ተሰማሮቶ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስ፣…