የሀገር ውስጥ ዜና መቱ ዩኒቨርሲቲ ሲያስተምራቸው የነበሩትን ከ370 በላይ ተማሪዎች አስመረቀ Meseret Awoke Oct 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ሲያስተምራቸው የነበሩትን ተማሪዎች አስመርቋል፡፡ መቱ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ ትምህርት መስክና በሌሎችም ሙያዎች ከ370 በላይ ተማሪዎች ሲያስመርቅ የተለያዩ ተጋባዥ እንግዶችና የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስቴር በቦረና በድርቅ ለተጎዱ እንስሳት የሚውል 77 ሺህ ቤል ሳር ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Oct 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በቦረና 11 ወረዳዎች በዝናብ እጥረት ምክንያት በተከሰተ ድርቅ በአካባቢው የሚገኙ እንስሳት ላይ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰ ይገኛል። ይህንን ጉዳት ለመከላከልም የተለያዩ አካላት የእንስሳት መኖ ወደ አካባቢው እየላኩ የሚገኝ ሲሆን ÷ የግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲሚንቶ ምርትን ለመጨመር የሚያስችል ምክክር ተካሄደ Meseret Awoke Oct 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሲሚንቶ ምርትን መጨመር በሚቻልበት መንገድ ዙሪያ ከሲሚንቶ ፋብሪካ አመራሮች ጋር ምክክር መካሄዱን የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡ ኢንጂነር ታከለ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉትም ÷ በውይይቱ ከአመራሮቹ ጋር የሲሚንቶ ምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ46 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ እቃ ተያዘ Meseret Awoke Oct 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ባሳለፍነው ሳምንት ከ46 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጭ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ባሳለፍነው ሳምንት ባደረገው ክትትል 43 ነጥብ ዘጠኝ ሚሊየን ብር በላይ የገቢ ኮንትሮባንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና የተከሰተው ድርቅ ቀድሞ መዘጋጀት ባይቻል ኖሮ በሰው ህይወት ላይ ጉዳት ያደርስ ነበር – የክልሉ መንግሰት Meseret Awoke Oct 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በቦረና የተከሰተው ድርቅ ቀድሞ መዘጋጀት ባይቻል ኖሮ በሰው ህይወት ላይ ጉዳት ያደርስ ነበር ሲል የኦሮሚያ ክልል መንግሰት ገልጿል። የክልሉ የመንግሰት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሀይሉ አዱኛ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል። አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በአንደኛው ሩብ ዓመት 4ሺህ 800 ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ ቀርቧል Meseret Awoke Oct 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ በሩብ ዓመቱ ከ8 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማቅረብ እቅድ ቢያዝም የቀረበው 4ሺህ 800 ቶን ቡና መሆኑ ተገለጸ። የክልሉ ቡና ሻይና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሬድዋን ከድር ÷ በዘንድሮ ዓመት በክልሉ የቡናን ምርትና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጦላይ ምልምል የፌደራል ፓሊስ ሰልጣኞች የምረቃ ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Oct 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)20ኛ ዙር ምልምል የፌደራል ፓሊስ ሰልጣኞች የምረቃ ስነ-ስርዓት በጦላይ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በስነ-ስርዓቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጀርመን የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት በኮምቦልቻ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Oct 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ከጀርመን የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ህብረት 500ሺህ ብር የሚያወጣ የምግብና አልባሳት ቁሳቁስ ከሰሜን ወሎ ተፈናቅለው በኮምቦልቻ ከተማ ለተጠለሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ በጀርመን ሀገር ነዋሪ የሆኑትና የህብረቱን መልዕክት ይዘው…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አማካኝነት ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች የታደሱ ቤቶችን አስረከቡ Meseret Awoke Oct 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በትራንስፖርት ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት አማካኝነት በክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት በጉለሌ ከተማ ክፍለ ከተማ የታደሱ ቤቶችን በዛሬው ዕለት አስረክበዋል፡፡ ባለፉት ወራት በክረምት የበጎ ቃድ…
ስፓርት የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ውድድር መር ሃ ግብር ይፋ ሆነ Meseret Awoke Oct 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ ሀገራት /ሴካፋ/ የ2021 ከ20 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ውድድር በስድስት ሀገራት መካከል እንደሚደረግ የውድድሩ አዘጋጀች አሳውቀዋል፡፡ ከጥቅምት 20 እስከ ጥቅምት 30 /…