Fana: At a Speed of Life!

ለወታደራዊ ባህርተኞች የውሃ ዋና ሥልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በውሃ ዋና የሚሰጡ ግዳጆችን ለመወጣት የሚያስችል የውሃ ዋና ሥልጠና ለወታደራዊ ባህርተኞች ተሰጠ ቢሾፍቱ የሚገኙትን የባህር ሃይል መሠረታዊ ባህርተኞች የመጀመሪያ ደረጃ በውሃ ዋና የሚሰጡ ግዳጆችን ለመወጣት የሚያስችል ስልጠና ማጠናቀቂያ መርሃ ግብር…

ሌላው የአሸባሪው የህወሓት ማሰልጠኛ ማዕከል የአየር ጥቃት ዒላማ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ሌላው የአሸባሪው ቡድን የህወሓት ማሰልጠኛ ማዕከል ዛሬ የአየር ጥቃት ዒላማ ሆኗል። ማዕከሉ ለአሸባሪው ቡድን ወታደራዊ ሥልጠና ከመዋሉ በፊት የኢፌዴሪ መከላከያ ማሠልጠኛ ማዕከል ነበር። በአሁኑ ወቅት አሸባሪው ቡድን በዚህ ተቋም ውስጥ…

የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ በመፍጠር የስራ አጥነት ችግርን ለማቃለል ይሰራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ በመፍጠር የስራ አጥነት እና የኑሮ ወድነት ችግርን ለማቃለል የሚሰራ መሆኑን የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ተናገሩ። የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አመራሮች እና ሰራተኞች በቀጣይ በሚያከናወኑት ስራ ላይ…

ህዝበ ምዕምኑ በፀሎት እንዲበረታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት12፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሰላም እጦትና አለመረጋጋት ሳቢያ በንፁሃንና በሀገር ደህንነት ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት እንዲያበቃ ህዝበ ምዕመኑ ፀሎትና ተማፅኖውን እንዲያበረታ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥሪ አቀረበች፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ…

ህብረተሰቡ የህወሃትን ጁንታ ቡድን ሰርጎ ገቦች በማጋለጥና አካባቢውን በንቃት በመጠበቅ ጠንካራ ደጀንነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ የህወሓትን ጁንታ ቡድን ሰርጎ ገቦችን በማጋለጥና አካባቢውን በንቃት በመጠበቅ ጠንካራ ደጀንነቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል መንግስት መልዕክት ማስተላለፉን የኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ፥…

የሕዝቡ አንድነት ኢትዮጵያ ላይ ጫና መፍጠር ለሚፈልጉ አካላት ስጋት ፈጥሯል – ኡስታዝ ጀማል በሽር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያለው ሕዝብ ለሀገሩ ጥቅም በአንድ ድምፅ ከመንግሥት ጎን መቆሙ ኢትዮጵያ ላይ ጫና መፍጠር በሚፈልጉ አካላት ላይ ስጋት መፍጠሩን ኡስታዝ ጀማል በሽር አስታወቁ፡፡ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታንም ሆነ የሰሜኑን ጦርነት…

የሀረሪ ክልል አዲስ መንግስት ዛሬ ይመሰርታል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ዛሬ አዲስ መንግስት ይመሰርታል። ምክር ቤቱ በሚያደርገው ጉባዔ አፈ ጉባኤና ምክትል አፈ ጉባኤ እንደሚሠይም ይጠበቃል። በተጨማሪም የሚቀርቡለትን የክልሉን ርዕሰ መስተዳድርና ምክትል ርዕስ መስተዳድር ጨምሮ…

የኢጋድ የሚኒስትሮች ጉባዔ በጂቡቲ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በላባደሮች፣ ስራ፣ ስራ ፍለጋ የሚሰደዱ ሰዎች ዙሪያ ዋነኛ የመወያያ አጀንዳቸው አድርገዋል፡፡ በጉባዔው የኢጋድ ሚኒስትሮች ፣ አምባሳደሮች፣ አባለ ሀገራት እና የተለያዩ አለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች…

ወጣቶች አሸባሪውን ቡድን በመደምሰስ የጀግኖች አባቶችን አኩሪ ታሪክ ሊደግሙ እንደሚገባ ማህበሩ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ወጣቶች አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድንን በመደምሰስ የጀግኖች አባቶችን አኩሪ ታሪክ ሊደግሙ እንደሚገባ የአማራ ክልል የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ጥሪ አቅርበዋል። የአማራ ክልል የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር…

ለኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህጻናት መርጃ አምባሳደር አርቲስት መሰረት መብራቴ በአሜሪካ የተለያዩ ከተሞች በመዘዋወር ከኢትዮጵያውያን ላሰባሰበችው 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ እውቅና የመስጠትና የምስጋና መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ የበጎ ፍቃድ አምባሳደሯ…