Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የዓለም አቀፍ አድቮኬሲ አገልግሎት የወርቅ ተሸላሚ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኢንቨስትመንትን በማጠናከርና በማስፋፋት ላከናወነው የላቀ አገልግሎት የዓለም አቀፉ የአድቮኬሲ አገልግሎት የወርቅ ተሸላሚ መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን የዓለም አቀፉ የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን…

የሀረሪ ብሔራዊ ጉባኤ አቶ ሙህየዲን አህመድን አፈ ጉባኤ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ የተካሄደው የሀረሪ ብሔራዊ ጉባኤ የስራ ዘመናቸውን ላጠናቀቁ የጉባኤው አባላት ሽኝት በማድረግ አዲስ አባላትን ሾሟል። አዲስ የጉባኤው አባላትም ህዝብን በታማኝነት ለማገልገል ቃለ መሐላ ፈፅመዋል። አዲስ የጉባኤው አባላትም አቶ ሙህየዲን…

የንግድ ውድድር ፣ የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን እና የምርት ገበያ ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር ተዋሃዱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ የተቋማቱ ከንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ጋር መዋሃድ ለስራ መቀላጠፍ የሚያበረክተው ሚና የላቀ ነው ብለዋል፡፡ የፌደራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን መስከረም…

በፊፋ ወርሃዊ የሃገራት ደረጃ ኢትዮጵያ ሶስት ደረጃዎችን ወርዳለች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፊፋ ወርሀዊ የዓለም ሀገራት የእግር ኳስ ደረጃ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሶስት ደረጃዎችን ወደ ታች ወርዷል፡፡ በወሩ ዋልያዎቹ ባለፈው መስከረም ወር ከነበረበት ደረጃ ዝቅ በማለት በ137ኛ ደረጃ ተቀምጧል። በተያያዘም በሴቶች ወርሀዊ…

የተከፈተብንን ጥቃት ለመመከት መፍትሄው የተደራጀ ንቅናቄ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውም እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ካለፈው ሳምንት ጀምሮ አሸባሪው የጁንታ ቡድን አለኝ የሚለውን ሃይል በማሰባሰብ በአፋርና በአማራ ክልሎች ባሉት ግንባሮች መጠነ ሰፊ…

ኢትዮጵያ ለጅቡቲ ያበረከተችው ችግኝ የሃገራቱን ግንኙነት ይበልጥ ያጠናክራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለጅቡቲ ያበረከተችው የአረንጓዴ አሻራ አካል የሆነው ችግኝ የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት የበለጠ የሚያጠናክር መሆኑን የጅቡቲ የግብርና ሚኒስትሩ ሞሃመድ አዋሌ ገለጹ፡፡ ጅቡቲ ከኢትዮጵያ በመጀመሪያው ዙር የተበረከተላትን 40 ሺህ ችግኞች መተከል…

የአሸባሪው ህወሓት ሀሰተኛ መረጃ በአፋር የዳጉ የመረጃ ስርዓት ይመክናል – የሰመራ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የዳጉ የመረጃ ልውውጥ ስርዓት የአሸባሪው ህወሓት ሀሰተኛ መረጃን ለማጋለጥና ለማምከን እንደሚያስችላቸው የሰመራ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። ነዋሪዎቹ እንደተናገሩት÷ በአፋር ክልል ያለው ባህላዊ የመረጃ ልውውጥ ስርዓት አፋሮች ጥልቅና…

በጅማ ዞን በሁለት ህፃናት ላይ የፖሊዮ ቫይረስ ታየ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በጅማ ዞን በሁለት ህፃናት ላይ የፖሊዮ ቫይረስ መታየቱን የዞኑ ጤና ጥበቃ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በጽህፈት ቤቱ የቤተሰብ ጤና አስተባባሪ አቶ ጣሰው ብርሃኑ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ ቫይረሱ በዞኑ ዴዶ እና ጉማይ ወረዳዎች…

ለህልውና ዘመቻው የምናደርገውን ድጋፍ አጠናክረን እንቀጥላለን – የምዕራብ ጎንደር ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የህልውና ዘመቻው በድል እስኪጠናቀቅ ድረስ ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የምዕራብ ጎንደር ዞን ነዋሪዎች አስታወቁ። ለህልውና ዘመቻው በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከ10 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ሀብት ማሰባሰብ መቻሉ ተገልጿል። ነዋሪዎች…

ፈሳሽ ማዳበሪያው የአፈር ማዳበሪያ አማራጭ ሆኖናል – አርሶ አደሮች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሞረት እና ጅሩ ወረዳ ከዞኑ የተውጣጡ አርሶ አደሮች እና የግብርና ባለሞያዎች የገብስ እና ስንዴ ማሳ ጉብኝት አደረጉ። በወረዳው ተግባራዊ የተደረገው እና ''ከውጭ የሚመጣውን የአፈር ማዳበሪያ ይተካል'' የተባለውን…