Fana: At a Speed of Life!

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ሳይንስ አካዳሚ ሊከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በተያዘው የትምህርት ዘመን በአትሌቲክስ ስፖርት ብቁና የሰለጠኑ ባለሙያዎች ለማፍራት የስፖርት ሳይንስ አካዳሚ ለመክፈት መዘጋጀቱን አስታወቀ። የስፖርት አካዳሚው መከፈት ሀገሪቱ በአትሌቲክስ ስፖርት በአለም አቀፍ ደረጃ ብቁ…

ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ታዛዥ መንግሥት እንዲኖር ስለሚፈልጉ የንፁሃንን ጥቃት እንዳላዩ ማለፍ መርጠዋል – ዶ/ር አረጋዊ በርሄ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ምዕራባውያንና መገናኛ ብዙሃናቸው በኢትዮጵያ ታዛዥ የሆነ መንግሥት የመመሥረት ፍላጎት ስላላቸው አሸባሪው ህወሓት በንፁሃን ላይ እያደረሰ ያለውን ጥቃት እንዳላዩ ማለፍ መምረጣቸውን ዶክተር አረጋዊ ገለጹ። የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር እና…

ራስን ለህዝብና ለሃገር አገልጋይነት ማዘጋጀት ክብር ነው – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከከተማ እስከ ወረዳ ድረስ አዲስ ለተመደቡ አመራሮች በከንቲባ አዳነች አቤቤ እና በከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች የስራ ስምሪት እየተሰጠ ነው። ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በመክፈቻው ላይ ባደረጉት ንግግር ራስን ለህዝብና…

መምሪያው በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ280 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት10፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ)የሰሜን ሸዋ ዞን ገቢዎች መምሪያ በበጀት ዓመቱ ባለፉት ሶስት ወራት አፈፃፀም መደበኛ ከሆኑ የገቢ ምንጮችና ከአገልግሎት ዘርፍ 280 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ባለሙያ አቶ ንጉሴ አጎናፈር እንደገለፁት÷ በዞኑ ስር…

ክልሉ በቦረና ዞን የተከሰተውን ድርቅ ለመከላከል 30 ሚሊየን ብር መደበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን በዝናብ እጥረት ምክንያት የተከሰተው ድርቅ የከፋ ጉዳት ሳያስከትል ለመከላከል እንዲቻል የክልሉ መንግሥት 30 ሚሊየን ብር መመደቡን የኦሮሚያ ክልል አደጋና ስጋት ኮሚሽን ገለፀ ። የክልሉ አደጋ ስጋት ኮሚሽን ምክትል…

የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ዶ/ር ድረስ ሳህሉን በድጋሚ ተቀዳሚ ከንቲባ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር ምርጫ 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 22ኛ መደበኛ ጉባኤ ዶክተር ድረስ ሳህሉ በድጋሚ የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ከንቲባ ሆነው ተሹመዋል። ዶክተር ድረስ ለከተማው ምክር ቤት ተቋማትን የሚመሩ አዳዲስ…

እየጨመረ የመጣውን የሳይበር ጥቃት መከላከል ካልተቻለ የሚያደርሰው ጉዳት ከፍተኛ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን የሳይበር ጥቃት መከላከል ካልተቻለ የሚያደርሰው ጉዳት ከፍተኛ ነው ሲሉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አንተነህ ተስፋዬ አሳስቡ። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ…

ለወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጠራ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ስለወጣቶች የስራ ዕድል ፈጠራ የሚመክር ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ መክፈቻ መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣቶች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሙና አህመድ…

በመዲናዋ የቀይ ሽንኩርት ምርቶች በቀጥታ ለህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ለህብረተሰቡ ምቹ ናቸው ተብለው በተመረጡ 19 ስፍራዎች ወደ ከተማዋ የገቡ የቀይ ሽንኩርት ምርቶች በቀጥታ ለህብረተሰቡ በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…

የነብዩ መሃመድ የልደት በዓል በአንዋር መስጂድ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) 1ሺህ 496ኛዉ የነብዩ መሃመድ የልደት በዓል በታላቁ አንዋር መስጂድ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በበዓሉ ላይ ንግግር ያደረጉት የአንዋር መስጂድ ኢማም ሃጅ ጣሃ ሃሩን÷ በዓሉን ስናከብር የነብዩ መሃመድን አስተምህሮ በመከተል ሊሆን እንደሚገባ…