የሀገር ውስጥ ዜና የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ተማሪዎቹን አስመረቀ Meseret Awoke Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ዩኒቨርሲቲው በዛሬው ዕለት ያስመረቃቸው በተለያዩ የትምህርት መስኮች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 1 ሺህ 127 ተማሪዎችን ነው፡፡ የውስጥ እና የውጪ ጫናዎችን ተቋቁመን ለዚህ ቀን በቅተናል ሲሉ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገ ወጥ የመሬት ወረራ የተሳተፉ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ ተጀመረ Meseret Awoke Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በህገ ወጥ የመሬት ወረራ የተሳተፉ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስትዳደር ገለጸ። በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ በሰጡት መግለጫ÷ ባለፉት አራት ወራት የመሬት ወረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት በመዲናዋ ያስገነባውን የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ አስመረቀ Meseret Awoke Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ በ6ሺህ ካሬ ሜትር ላይ ያስገነባውን የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ አስመርቋል፡፡ በቀን 1 ሚሊየን ዳቦ የሚያመርተው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካው 217 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበት ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመራ ልዑክ በኦሮሚያ ክልል የግብርና ስራዎችን እየጎበኘ ነው Meseret Awoke Oct 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ልዑክ በኦሮሚያ ክልል የግብርና ስራዎችን እየጎበኘ ነው። የፌዴራል እና የክልል መንግስታት ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና አዲስ የተሾሙ ሚኒስትሮች በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወረዳው አስተዳደር ከሰሜን ወሎ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ የቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 አስተዳደር ከሰሜን ወሎ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ። ከወረዳው ነዋሪዎች እና ባለሀብቶች ያሰባሰቡትን ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት አልባሳት እና ምግቦችን ይዘው መምጣታቸው የተናገሩት የወረዳው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ም/ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር እየተወያየች ነው Meseret Awoke Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከ39ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ ጎን ለጎን ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት ጋር ውይይት እያደረገች ነው። እስካሁን ኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሟን ለማስከበር በሚያስችሉና በአህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ከቤኒን፣ ከአልጄሪያ፣ ከላይቤሪያ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰሜን ኮሪያ ለጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት ላከች Meseret Awoke Oct 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ ምዕራፍ የጀመረችበትን አዲስ መንግስት መመስረቷን እንዲሁም ዶክተር ዐቢይ አህመድ በድጋሚ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው መመረጣቸውን ተከትሎ በርካታ ሀገራት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት እያስተላለፉ ይገኛሉ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከዓመታዊ በጀቷ 11 በመቶ ለመንገድ መሠረተ ልማትና ጥገና መድባለች – ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ Meseret Awoke Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ዛሬ በቤጂንግ በተጀመረው 2ኛው የተመድ ዓለም አቀፍ ዘላቂ የትራንስፖርት ኮንፈረንስ መክፈቻ ላይ ንግግር አድርገዋል። በዚህ ወቅት የመንገድ መሠረተ ልማት በግብርና ላይ ለተመሰረተው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ግምቱ 2 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የኮንትሮባንድ እቃ ተያዘ Meseret Awoke Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ኮምቦልቻ ወረዳ ግምቱ 2 ሚሊየን ብር የሚጠጋ የኮንትሮባንድ እቃ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ። የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ዲቪዥን ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጎሹ ዛሬ ለኢዜአ እንደገለጹት÷ የኮንትሮባንድ…
ቴክ ለአይነ ስውራን ዘመናዊ በትር (ኬን) ተሰራ Meseret Awoke Oct 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ተመራማሪዎች ለዓይነ ስውራን በእንቅስቃሴ የሚያግዝ ዘመናዊ በትር ወይም ኬን ሰርተው አቀረቡ፡፡ በተለምዶ ነጩ ምርኩዝ በመባል የሚታወቀው ይህ አይነስውራን ከቦታ ቦታ ለመንቀሳቀስ የሚጠቀሙበት ዘንግ ተጠቃሚዎቹ የሚኖራቸውን እንቅስቃሴ የተሻለ ቀላል…