Fana: At a Speed of Life!

ሁለንተናዊ ሰላምና ብልጽግና የሚመጣው ሁሉንም ዓይነት ፈተናዎች እንደየመልካቸው በማሸነፍ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ1 ሺህ 496ኛው ለመውሊድ በዓል በአስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፥ ሁለንተናዊ ሰላምና ብልጽግና የሚመጣው ሁሉንም ዓይነት ፈተናዎች እንደየመልካቸው በማሸነፍ ነው ብለዋል። ሀገራችን የገጠሟትን…

የመዉሊድ በዓል በተለያዩ ሀገራት እየተከበረ ነዉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 496ኛው የመውሊድ በዓል በተለያዩ የዓለም ሃገራት እየተከበረ ይገኛል፡፡ በዓሉ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ የሚገኝ ሲሆን÷ የነብዩ ሙሃመድ(ሰ.ዐ.ወ) ውልደትን በማሰብ ተከብሮ ይውላል፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ ግብጽ፣…

መውሊድን በእማማ ረህመት በሺር ቤት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የ80 አመት አዛውንቷ እማማ ረህመት የጎንደር ከተማ ነዋሪ ናቸው። ለሀገራቸው ያላቸው ፍቅር ቀላል የሚባል አይደለም። የሚተዳደሩት በልጆቻቸው እርዳታ ቢሆንም ሀገራቸው በትህነግ አሸባሪ ቡድን የገባችበትን ችግር ለማስወገድ ግንባር ለዘመተው…

የመውሊድ በዓል በኢትዮጵያ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) -1 ሺሕ 496ኛው የመውሊድ በዓል በኢትዮጵያ እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉን አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒሰትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈዋል፡፡ በዓሉ ፈጣሪ ለሰው ልጆች ምን ሰጠን? ፈጣሪስ ከሰው ልጆች ምን ይፈልጋል?…

የኮንሶ ዞን በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ለሚገኙ እርሶ አደሮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የኮንሶ ዞን አስተዳደር በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የበልግ ዝናብ በቂ ባለመሆኑ እና የመኸር ዝናብ በወቅቱ ባለመዝነቡ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው አርሶ አደሮች የእንሰሳት መኖ ድጋፍ አደረገ። የኮንሶ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳዊት…

በጎንደር ከተማ የሚገኙ 5 ክፍለ ከተሞች እየታከሙ ለሚገኙ የሰራዊት አባላት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በጎንደር ከተማ የሚገኙ አምስት ክፍለ ከተሞች በጎንደር ዩኒቨርስቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሚታከሙ የሰራዊት አባላት 28 በጎችን ድጋፍ አደረጉ፡፡ የአምስቱም ክፍለ ከተማ ልዩ ልዩ አደረጃጀት ተወካዮች የድጋፍ በጎችን በሆስፒታሉ እየታከሙ ለሚገኙ…

“ከሃገር ልማት እስከ እናት ልማት”- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የፋብሪካው መገንባት በዳቦ አቅርቦት እና ፍላጎት አለመጣጣም በኑሮ ውድነት እየተጎዳ ላለው የከተማዋ ማህበረሰብ ታላቅ የምስራች ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ዛሬ በቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በ217 ሚሊየን ብር ወጪ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ረቂቅ ህገ-መንግስት ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል መንግስት ረቂቅ ህገ-መንግስት ላይ ያተኮረ ውይይት በሚዛን አማን ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። ከቤንች ሸኮ ዞን የተወጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች በውይይት መድረኩ እየተሳተፉ ነው። ረቂቅ ህገ- መንግስቱ 11…

ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ 2 ሺህ 526 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 2 ሺህ 526 ተማሪዎችን አስመረቀ። ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ያስመረቃቸው ተማሪዎች በቀን፣ በማታ፣ በርቀት፣ በክረምት እና በቅዳሜ እና እሁድ ቀናት መርሃ ግብር…

ኢትዮጵያ ቀልጣፋ እና ዘላቂ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲኖራት በቁርጠኝነት ትሠራለች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ቀልጣፋ የትራንስፖርት አገልግሎት እንዲኖር ÷ የሎጀስቲክስ እና የጊዜን ወጪ በመቀነስ፣ ዘላቂ የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት ሀገሪቷ ያላትን ቁርጠኝነት የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ። ወይዘሮ…