Fana: At a Speed of Life!

ከማስታወቂያ ጋር የተየያዘው የፌስቡክ ማሻሻያ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ፌስቡክ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን የሚያቀርቡ ድርጅቶችና ግለሰቦች ለደንበኞች ተደራሽ የሚሆኑበትን መመዘኛ ማሻሻሉን አሳወቀ፡፡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት ፌስቡክ ያደረገው ማሻሻያ የማስታወቂያዎችን ተደራሽነት ለማሳደግ ያለመ ነው፡፡ ድርጅቱ አሁን…

አቶ ደመቀ መኮንን በአፍሪካ ህብረት መደበኛው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የአስፈፃሚ ም/ቤት ጉባዔ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በ39ኛው የአፍሪካ ህብረት መደበኛው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የአስፈፃሚ ምክርቤት ስብሰባ ላይ እየተሳተፉ ነው። የህብረቱ የአስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን÷…

39ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ምክር ቤት ጉባኤ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በጉባኤው የሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችና የህብረቱ የስራ ሀላፊዎች ተገኝተዋል። የህብረቱ ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃማት ጉባኤው በኮቪድ-19 ምክንያት ባለፉት ሁለት አመታት አለመካሄዱን ተናግረዋል። ህብረቱ በሚንቀሳቀስበት በጀትና የፋይናንስ ድጋፍ…

39ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ም/ቤት መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ከኮሮና ወረረሽኝ መከሰት ወዲህ በአካል በአዲስ አበባ የሚካሄደው 39ኛው የአፍሪካ ህብረት የአስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛው ስብሰባ ከጥቂት ሰዓት በኋላ ይጀመራል። ትኩረት በሚያሻቸው በአህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ይካሂዳሉ ተብሎ…

ለ39ኛው የአፍሪካ ህብረት አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ የሀገራት የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በ39ኛውን የአፍሪካ ህብረት አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ስብሰባ ለመካፈል የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ወደ አዲስ አበባ ገብተዋል። በ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የኮትዲቯር፣ የጋቦን እና…

ዋልያዎቹ በደቡብ አፍሪካ አቻቸው 1 ለ 0 ተረቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ለዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ዉድድር በደቡብ እፍሪካ ኤፍ ኤን ቢ ስታዲየም ዛሬ የተካሄደው የኢትዮጵያ አና የደቡብ አፍሪካ ብሄራዊ ቡድኖች ጨዋታ በአስተናጋጁ ቡድን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ተጠናቅቋል። የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የመጀመሪያው አጋማሽ በደቡብ…

ዳያስፖራው ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ 122 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የዳያስፖራው ማኅበረሰብ በሁለት ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል 122 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን የግድቡ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡ የጽህፈት ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሐረሪ፣ የሶማሌ እና የደቡብ ክልሎችን የምርጫ ውጤት ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቅርቡ በሐረሪ፣ በሶማሌ እና በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልሎች የተካሄደውን አጠቃላይ የምርጫ ውጤት አስመልክቶ መግለጫ አወጣ። ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ ባወጣው መግለጫ በመስከረም 20 ቀን…

አየር መንገዱ “ሴበር” ከተሰኘው ቀዳሚ የሶፍት ዌርና ቴክኖሎጂ አቅራቢ ኮርፖሬሽን ጋር የነበረውን የሥራ ስምምነት አደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሴበር  ጋር የገባውን ለረጅም ጊዜ ያቆየ ስትራቴጂካያዊ ሽርክናው ያደሰው ለቀጣይ ሰባት ዓመታት ቢያንስ የ110 ሚሊየን ዶላር አገልግሎት ለመግዛት ውል ገብቶ ነው፡፡ በሥምምነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ‘‘ሳብሬ”ን…

የጥራት ጉድለት ያለባቸው ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ታገዱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ደረጃን ያላሟሉ ገቢ ምርቶች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ መታገዳቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሦስት ወራት ገቢ ምርቶች ላይ በተደረገ የላብራቶሪ ፍተሻ እና የኢንስፔክሽን ስራ ከደረጃ በታች…