Fana: At a Speed of Life!

ሰንደቅ ዓላማችን የአንድነታችንና የሉዓላዊነታችን ተምሳሌት በመሆኑ ልናከብረው ይገባል – ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰንደቅ ዓላማችን የአንድነታችን፤ የሉዓላዊነታችንና የነፃነታችን ምልክትና ተምሳሌት በመሆኑ ከፍ ባለ ደረጃ ልናከብረው ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ 14ኛው የሰንደቅ ዓለማ ቀን "በአዲስ ምዕራፍ በተሟላ ሉአላዊነት…

ኢትዮጵያን ለመቀየር ሰማይ መቧጠጥ አይጠበቅብንም – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ውስጥ በርካታ ሀብቶች አቧራ ለብሰውና ቋጥኝ ተጭኗቸው የሚገኙ በመሆናቸው አገራችንንን ለመቀየር ሰማይ መቧጠጥ አይጠበቅብንም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስገነዘቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አዲስ በተዋቀረው ካቢኔ ለከፍተኛ አመራሮች…

ድርጅቱ ኢኮኖሚውን ለማነቃቃት የኮንቴነርና የከባድ መኪና ግዢዎችን ሊፈጽም ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኮሮናና በውስጥ ሰላም እጦት የተዳከመውን ኢኮኖሚ ለማነቃቃት የሚያስችሉ የኮንቴነርና የከባድ መኪናዎችን ግዢ እንደሚፈጽም የኢትዮጵያ ባህር ትራንዚትና ሎጅስቲክ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ፡፡ የድርጅቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሮባ መገርሳ ለኢፕድ…

የሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በአዲስ ምዕራፍ በተሟላ ሉዓላዊነት ለሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ!" በሚል መሪ ቃል 14ኛው የብሄራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን ዛሬ ለ14 ጊዜ ይከበራል፡፡ ሰንደቅ ዓላማ የብሔራዊ አንድነት መገለጫ፤ የአንድ ሀገር ዜጎች ሀገራዊ ፍቅርና ብሔራዊ ስሜትን…

የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዷለም ከወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል ጋር የሥራ ርክክብ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሰላም ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት አቶ ብናልፍ አንዷለም ከወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ጋር የሥራ ርክክብ አድርገዋል፡፡ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ለአዲሱ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

ሰይፉ ቱራ የቺካጎን ማራቶን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ሰይፉ ቱራ የቺካጎ ማራቶንን በ2:06:12 በመግባት አሸንፏል፡፡ በብቃት ያሸነፈው ወጣቱ አትሌት ሶስተኛው የማራቶን ድሉ ሲሆን÷ በአቦት የዓለም ማራቶን ውድድር ግን የመጀመሪያው መሆኑን ከዓለም አትሌቲክስ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡…

የፍልቱ ወረዳ የእሳት አደጋ መከላከያ ባለመኖሩ መንግሥት ድጋፍ እንዲያደረግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የፍልቱ ወረዳ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዴቅ ኢብራሂም የፍልቱ ወረዳ የእሳት አደጋ መከላከያ ባለመኖሩንና እሳት ማጥፋት የሚቻልበት መንገድ ስለሌለ መንግሥት ለወረዳው ድጋፍ እንዲያደረግ ጠየቁ። የሊባን ዞን ፖሊስ አዛዥና በፍልቱ…

ለድምጻዊ አህመድ ሁሴን (ማንጁስ) በትውልድ ከተማው ኮምቦልቻ አቀባበል ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የፋና ላምሮት የባለተሰጥኦ ድምፃውያን ውድድር አሸናፊው አህመድ ሁሴን (ማንጁስ) በትውልድ ከተማው ኮምቦልቻ ደማቅ አቀባበል ተደረገለት። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ባዘጋጀው የድምፃውያን ውድድር የ1ሚሊየን ብር እና የዋንጫ ተሸላሚ የነበረው…

ሶሊና ሆምስ በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የማዕድ ማጋራትና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ሶሊና ሆምስ ከ5 መቶ ሺህ ብር በላይ ወጪ በማድረግ በደሴ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የማዕድ ማጋራት እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። አሸባሪው የትህነግ ቡድን በፈፀመው ወረራ በርካቶች ከሞቀ ቤታቸው ተፈናቅለው ለእንግልት እና ስቃይ ተዳርገዋል።…

በወራቤ ከተማ የእሳት አደጋ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በወራቤ ከተማ አስተዳደር 02 ቀበሌ ዱና ስታዲየም ፊት ለፊት ዛሬ ከቀኑ 7 ሰዓት ገደማ ድንገት በተነሳ የእሳት አደጋ በአንድ ሰው ላይ ጉዳት ሲደርስ አራት ቤቶች ተቃጥለዋል። የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ አዛዥ ዋና ሳጅን አብዱረሂም ሁሴን…