በላይና ተስፋ የመኪና መሸጫና ጓደኞቹ ለተፈናቀሉ ወገኖች እና ለጸጥታ ሃይሉ ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በላይና ተስፋ የመኪና መሸጫና ጓደኞቹ ለመከላከያ ሰራዊት ለአማራ ልዩ ሀይል እና ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍን አደረጉ።
ወገኖቻችን ቤታችሁ ገብታችሁ እስክትቋቋሙ ድረስ አብረናችሁ ነን ያሉት አቶ በላይነህ ደበበ÷ የድርጅቱ ባለቤት ስለደረሰባችሁ…