የሀገር ውስጥ ዜና የህዳሴ ግድብ የሚያመጣቸውን ዕድሎች ወደ ጥቅም ለመለወጥ እንሰራለን – የዳያስፖራ አባላት Meseret Awoke Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሚፈጠሩ ዕድሎችን ወደ ጥቅም ለመለወጥ በቱሪዝም መዳረሻ ኢንቨስትመንት ላይ አሻራቸውን ለማሳረፍ ዝግጁ መሆናቸውን በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ተናገሩ። ከሰሞኑ በቱሪዝም ኢትዮጵያ ድጋፍ የሕዳሴ ግድቡን የጎበኘው…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በሰሜን ወሎና በጎንደር ለሚኖሩ ወገኖች ተገቢው ትኩረት እንዲሰጥ ጥሪውን አቀረበ Meseret Awoke Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በሰሜን ወሎና በጎንደር ለሚኖሩ ወገኖች ተገቢው ትኩረት እንዲሰጥ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ወቃታዊ ጉዳይን አስመልክቶ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም ህወሓት በሰሜን ወሎና ጎንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓትን ገመና የሚገልጥ ሁሉ ሰለባ የሚሆንበት ተቋም Meseret Awoke Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ አሉታዊ ጫና ለመፍጠር የጸጥታ ምክር ቤቱ ተደጋጋሚ ስብሰባ አድርጓል። በስብሰባዎቹ የተለየ ፍላጎት ያላቸው አገሮች የኢትዮጵያን መንግስት ለመወንጀል ሃጢያተኛ አድርገው ሲያቀርቡ፤ የኢትዮጵያን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ በ44 ተራድኦ ድርጅቶች እስከ ወረዳ ድረስ የሰብዓዊ እርዳታ እየተሰራጨ ነው Meseret Awoke Oct 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል አስፈላጊው የሰብዓዊ እርዳታ በ44 ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅቶች አማካኝነት እስከ ወረዳ ድረስ እየተሰራጨ መሆኑን የብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን ህዝበ ውሳኔን አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ Meseret Awoke Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝበ ውሳኔን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሰጠው መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት በቀን መስከረም 29 ቀን 2013 ዓ.ም በቁጥር ፌደም/አፈ/11/61…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል የመንግስት የልማት ድርጅቶች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት1፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአማራ ክልል የመንግስት የልማት ድርጅቶችለተፈናቀሉ ወገኖች ከ6 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ እህል ድጋፍ አደረጉ፡፡ የድርጅቱ ድጋፍና ክትትል ተወካይ አቶ መሀመድ ጅብሪል ድጋፉን ባስረከቡበት ወቅት እንደገለጹት÷ በክልሉ ከሚገኙ 13…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገር አቀፍ የወባ ሳምንት እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ወባን ማጥፋት ከእኔ ይጀምራል በሚል መሪ ቃል ከጥቅምት 1 እስከ 7 በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረዉን የወባ ሳምንት ይፋዊ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመርሀ ግብሩ ከጤና ሚኒሰቴር ፣ የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊዎች ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር መከላከያ ሰራዊት 14ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀንን አከበረ Meseret Awoke Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) "በአዲስ ምዕራፍ በተሟላ ሉአላዊነት ለሰንደቅ ዓላማ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል ሃገር መከላከያ ሰራዊት አመራር እና አባላት በተለያዩ ዝግጅቶች እና ስፍራዎች ቀኑን አከበሩ፡፡ በዚህም የምዕራብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የሠራዊት አባላት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ዜጎች ከዚህ ያነሰ አገልግሎት አይገባቸውም – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ Meseret Awoke Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲሱ መንግሥት ለተሾሙ ሚኒስትሮች እና ሚኒስትር ዴኤታዎች በአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል፡፡ በዚህም ‘’በአዲሱ መንግሥት የተካተቱ ሚኒስትሮች እና ሚኒስትር ዴኤታዎች በዚህ ሳምንት በሚኖራቸው የሥራ ማስጀመሪያ ስልጠና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰንደቅ ዓላማ ቀን ስናከብር ፀረ-ኢትዮጵያ ኃይላት አንገታቸውን የሚደፉበት መሆኑን ታሳቢ በማድረግ ነው – አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Awoke Oct 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሰንደቅ ዓላማ ቀን ስናከብር ፀረ-ኢትዮጵያ ኃይላት አንገታቸውን የሚደፉበት መሆኑን ታሳቢ በማድረግ እንደሆነ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች…