Fana: At a Speed of Life!

ለክላስተር ግብርና የተሰጠው ትኩረት ከፍተኛ እመርታ እያሳየ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለክላስተር ግብርና የተሰጠው ትኩረት ከፍተኛ እመርታ እያሳየ ይገኛል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ፥ በሰላም ተምሳሌቷና ጎተራዋ ሙሉ በሆነችው ደጀን…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ያለውን ትብብር እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ያለውን ትብብር እንደሚያጠናክር ገለጸ። ባንኩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የእንኳን ደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፏል። የባንኩ የስራ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት ምርጥ አየር መንገድ በመባል ተሸለመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ ምርጥ አየር መንገድ በመሆን ተሸልሟል፡፡ በግብጽ ካይሮ በተካሄደው 56ኛው የአፍሪካ አየር መንገዶች ማኅበር አጠቃላይ ስብሰባ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም አቀፍ አገልግሎት የዓመቱ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 40ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ውሳኔዎቹም የሚከተሉት ናቸው፡- 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን (2017-2021) የማክሮ ኢኮኖሚ…

በጅቡቲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 104 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 104 ዜጎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ ኤምባሲው ጅቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ጋር በመተባበር ነው ዜጎችን በሁለት ዙር ከነጋድ ባቡር…

ማንቸስተር ሲቲ የሊጉ መሪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ማንቸስተር ሲቲና ብሬንትፎርድ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 11 ሰዓት ላይ በተደረጉ ጨዋታዎች ማንቸስተር ሲቲ ሳውዝአምፕተንን 1ለ0 በሆነ ጠባብ ውጤት ሲያሸንፍ ብሬንትፎርድ ደግሞ ኢፕስዊች…

አቶ አህመድ ሺዴ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብርና የልማት ስራዎች ዙሪያ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ የተመራው ከፍተኛ የልኡካን ቡድን ከፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲና ከእስያ መሰረተ ልማት ኢንቨስትመንት የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይቷል። እየተካሄደ ካለው የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና የዓለም ባንክ አመታዊ…

በሐረሪ ክልል አዳዲስ የገጠር ተደራሽ መንገዶችን ለማስፋፋት የሚያስችል ፕሮግራም ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል አዳዲስ የገጠር ተደራሽ መንገዶችን ለማስፋፋት የሚያስችል ፕሮግራም ይፋ ተደረገ። የኢፌዴሪ ከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በሐረሪ ክልል የሚተገበረው የገጠር ትስስርና ተደራሽነት ፕሮግራም ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሂዷል።…

ማሻሻያው ግልፅ የፖለቲካ ዓላማ ያላቸው ፓርቲዎችን ወደፖለቲካ ምህዳሩ ለማምጣት ያለመ ነው – ምርጫ ቦርድ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሻሻለው የፓርቲዎች የምዝገባና ሰነድ ማሻሻያ ክፍያ ግልፅ ዓላማ ያላቸውን ፓርቲዎች ወደ ፖለቲካ ምህዳሩ ለማምጣት ያለመ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች…

የኮሪደር ልማቱ የኢንቨስትመንትና ቱሪዝም ዘርፍ እንዲነቃቃ ጉልህ ፋይዳ እያበረከተ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪደር ልማቱ በተለይም የኢንቨስትመንትና ቱሪዝም ዘርፍ እንዲነቃቃ ጉልህ ፋይዳ እያበረከተ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ተናገሩ። የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የኮሪደር…