Fana: At a Speed of Life!

የመንግስት ሃብት ለታለመለት ልማት እንዲውል በክልሉ ጠንካራ ክትትል እየተደረገ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ሃብት ለታለመለት የልማት ስራ እንዲውል ጠንካራ ክትትልና ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑ ተገለጸ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው፣ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋጤ ስርሞሎና ሌሎች የክልሉ…

የአየር ንብረት ችግሮችን ለመቅረፍ በማክሮ ኢኮኖሚ አስተዳደር ላይ የተቀናጀ ጥረት እንዲደረግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአየር ንብረት ችግሮችን ለመቅረፍ በዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ድጋፍ በማክሮ ኢኮኖሚ አስተዳደር ላይ የተቀናጀ ጥረት እንዲደረግ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ጠየቁ፡፡ የአፍሪካ ቀንድ የገንዘብ ሚኒስትሮች ከዓለም ባንክ እና የዓለም የገንዘብ ድርጅት…

በአዲሱ የ2024/25 ዓመት የአፈር ማዳበሪያ ዝውውር ላይ የቅድመ-ዝግጅት ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዛሬ ከኦፕሬሽን ኮሚቴ ጋር በመሆን በአዲሱ የ2024/25 ዓመት የአፈር ማዳበሪያ ዝውውር ላይ የቅድመ-ዝግጅት ውይይት አድርጓል። የጂቡቲ ማዳበሪያ ኦፕሬሽን ኮሚቴ በ2023/24 የስራ ዘመን ከጂቡቲ ወደብ ወደ ኢትዮጵያ…

አፍሪካ በዓለም የኢኮኖሚ አስተዳደር ላይ ፍትሃዊ ተሳትፎ እንዲኖራት መስራት ይገባል – አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በዓለም የኢኮኖሚ አስተዳደር ላይ ፍትሃዊ ተሳትፎ እንዲኖራት መስራት ይገባል ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ በብሪክስ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ባደረጉት ንግግር፤ ጉባዔው የደቡብ ደቡብ…

ባለፉት ሦስት ወራት ከ1 ነጥብ5 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት ከ1ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ…

በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ እየጨመረ ነው – ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል ያለው የንግድ ልውውጥ እየጨመረ እንደሚገኝ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በካዛን እየተካሄደ ባለው 16ኛው የብሪክስ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ በብሪክስ ጉባኤ ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት…

እስራኤል በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንድትደርስ አሜሪካ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የእስራኤል መሪዎች በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንዲደረስ ለማድረግ ጥረት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ብሊንከን የእስራኤል-ሀማስ ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ 11ኛውን የመካከለኛው ምስራቅ ጉዞ…

የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ እንደሚፈልጉ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ እና በሀገሪቱ ገበያ ምርታቸውን በስፋት ለማቅረብ ፍላጎት እንዳላቸው አስታውቀዋል። በብሪክስ ጉባዔ ለመሳተፍ ሩሲያ ካዛን ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ልዑክ ከሩሲያ ታታርስታን ግዛት ኢንቨስትመንት…

በመርካቶ ሸማ ተራ አካባቢ የደረሰውን የእሳት አደጋ መንስኤ እየመረመረ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንትና ምሽት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ሸማ ተራ ነባር የገበያ ማዕከልና በአካባቢው ባጋጠመ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። የአደጋውን መንስኤ ለማጣራት የአዲስ አበባ ፖሊስ ከፌዴራል ፖሊስ…