ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ለአቶ ደመቀ መኮንን እና በሚኒስትር ማዕረግ ለተሾሙ ሁሉ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)አዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ለምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ ደመቀ መኮንን እንዲሁም በሚኒስትር ማዕረግ ለተሾሙ አካላት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።
በአዲሱ የኢትዮጵያ ምዕራፍ ሃገራችን ኢትዮጵያን ወደብልጽግና…