Fana: At a Speed of Life!

ደቡብ ሱዳን እና ኡጋንዳ በመካከላቸው የነበረውን የዜጎች የጉዞ ቪዛ አስቀሩ

አዲሰ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡጋንዳውያንና ደቡብ ሱዳናውያን ወደየአገሮቹ ጉዞ ሲያደርጉ ይጠየቅ የነበረውን ቪዛ ማስቀረታቸው ተገለጸ። ኡጋንዳ ቀደም ሲል በመስከረም ወር የቪዛ ጥያቄን ያስቀረች ሲሆን÷ ደቡብ ሱዳንም በተመሳሳይ ኡጋንዳውያን ያለቪዛ እንዲገቡ ፈቅዳለች፡፡…

የጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ሲመትን የታደሙ የሃገራት መሪዎች ወደሃገራቸው መመለስ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ሲመትን የተለያዩ ሃገራት መሪዎች ትናንት በመስቀል አደባባይ ተገኝተው ታድመዋል፡፡ የጂቡቲ ፕሬዚደንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ በተካሄደው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዓለ ሲመት ላይ ታድመው ዛሬ ወደ…

ተዓማኒ ምርጫ በማድረግ የደረስንበት ይህ አዲስ ምዕራፍ በሃገራችን ታሪክ ውስጥ ትልቅ ስፍራ አለው – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ ረጅም የመንግስት አስተዳደር ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ተዓማኒ ምርጫ በማድረግ የደረስንበት ይህ አዲስ ምዕራፍ በሃገራችን ታሪክ ውስጥ ትልቅ ስፍራ አለው ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ። የአዲስ ምዕራፍ የጠቅላይ…

በአሌ ልዩ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል አሌ ልዩ ወረዳ በደረሰ የተሽከርካሪ አደጋ የስምንት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ14 ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ። የልዩ ወረዳው ፖሊስ አዛዥ ዋና ሳጅን ደመቀ ደምሴ ለኢዜአ እንደገለፁት÷ አደጋው…

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዓለ ሲመት በደማቅ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዓለ ሲመት በደመቅ ሥነ ሥርዓት በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ መስቀል አደባባይ ሲደርሱ ከመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች በመስቀል አደባባይ መምጣታቸውን ይጠባበቅ የነበረው ህዝብ በከፍተኛ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነጻነት እናት ናት – ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ለመላው ኢትየጵያ ህዝብ እና ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት እወዳለሁ ብለዋል። ኢትዮጵያ ለምታደርገው ማንኛውም እንቅስቃሴ የኬንያ ህዝብ እና መንግስት ከጎናችሁ መሆኑን አረጋግጣለሁ…

ለወንድሜ ዐቢይ አህመድ እንኳን ደስ አለህ – ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እንኳን ደስ አለህ ሲሉ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ከአሁን ቀደም ኢትዮጵያ ለሱዳን ችግሮች ፈጥኖ ደራሽ ሃገር እንደነበረች አንስተው ፤ በአሁኑ ወቅትም ወዳጅነቷ የቀጠለ መሆኑን ገልጸዋል፡፡…

ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች በጋራ እንዲሰሩ እጠይቃለሁ – ፕሬዚዳንት ሙሃሙድ ኡቡሃሪ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሃገር አንድነት፣ ለእድገት እና ለሰላም በጋራ እንዲሰሩ ጠይቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በመንግስት ምስረታ በዓለ ሲመት ላይ ተገኝተው ንግግር አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሙሃሙድ እንዳሉትም÷ ስድስተኛው…

ኢትዮጵያ ካዘመመችበት ቀና የምትልበት ጊዜ አሁን ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መስራች ጉባኤ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተሰየሙት ዶክተር ዐቢይ አህመድ፥ ኢትዮጵያ ካዘመመችበት ቀና የምትልበት ጊዜ አሁን ነው ሲሉ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመስቀል አደባባይ…

የመንግስት ምስረታ በዓለ ሲመት በመስቀል አደባባይ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ የመንግስት ምስረታ በዓለ ሲመት በመስቀል አደባባይ ተጀምሯል። በበአለ ሲመቱ ከፍተኛ አመራሮች ፣የሃይማኖት አባቶች፣ ወጣቶችና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች መታደማቸውን ከከተማዋ ፕረስ ሴክሬታሪ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። የተለያዩ…