Fana: At a Speed of Life!

ለሠራዊት አባላት ቤተሠቦች የምንሰጠው ክብርና እንክብካቤ ለሙያው ያለንን ፍቅር ይጨምራል- ዋና ኢንስፔክተር ሀሰን ሙሀመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሠራዊት አባላት ቤተሠቦች የምንሰጠው ክብርና እንክብካቤ ለሙያው ያላቸዉን ፍቅር እንደሚጨምር የደሴ ከተማ አስተዳደር የህዝብ ሰላምና ደህንነት መምሪያ ሀላፊ ዋና ኢንስፔክተር ሀሰን ሙሀመድ ገለጹ፡፡ እናቶች ልጆቻቸውን ሴቶች ባለቤታቸውን መርቀው…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ የመንግስት ሃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሠጡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በዛሬው ዕለት አቶ ተፈሪ ፍቅሬን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ሃላፊ እና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አድርገው በድጋሚ ሾመዋል፡፡…

የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አባላት በመንግስት መዋቅር ውስጥ መካተታቸውና የነዋሪዎች ዕይታ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ አባላት በመንግስት መዋቅር ውስጥ መካተታቸው የፖለቲካ ምህዳሩን ከማስፋት ባሻገር ሀገር የጋራ መሆኑን በተግባር ያረጋገጠ ነው ሲሉ የመዲናዋ ነዋሪዎች ገለጹ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው 1ኛ ዓመት…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጭናክሰን ወረዳ የቆላ ስንዴ ልማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ጭናክሰን ወረዳ እየተካሄደ ያለውን የቆላ ስንዴ ልማት እንቅስቃሴን ጎበኙ። አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው እንዲያገለግሉ በድጋሜ ከተሾሙ በኋላ የመጀመሪው…

የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት በሥራው ላይ ችግር እንዳጋጠመው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ጅቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት በባቡር መስመር ላይ በሚፈጠሩ ችግሮች ምክንያት ሥራው መስተጓጎሉን አስታወቀ። የኢትዮጵያን የወጪና ገቢ ትራንስፖርት ዘርፍ በማቀላጠፍ የጀርባ አጥንት ይሆናል ተብሎ በሚታመንበት በኢትዮ-ጅቡቲ…

የተለያዩ መሰረተ ልማቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራው ከፍተኛ የፌደራል እና የክልሉ ልዑክ ዛሬ ጅግጅጋ ገብቷል። በዚህም የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የልዑክ ቡድን በ67 ሚሊየን ብር…

የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በሚል ተሰየመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በፌደራል አስፈፃሚ አካላት ስያሜ ማሻሻያ መሠረት የኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በሚል ተሰይሟል፡፡ በተመሳሳይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ አበረታች ቅመሞች ፅህፈት ቤት ደግሞ የኢትዮጵያ ፀረ አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን…

በሁለት ወራት 10 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣መስከረም 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ከሃምሌ ወር ጀምሮ 10 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር ገቢ በመሰብሰብ የዕቅዱን 119ነጥብ 8 በመቶ ማሳካቱን አስታወቀ፡፡ ቢሮው ገቢውን የሰበሰበው ከደረጃ “ሀ”፣ “ለ” እና “ሐ” ግብር ከፋዮች እንደሆነ ገልጿል፡፡ የግብር…

የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ1ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠመራ ዩኒቨርሲቲ በአሸባሪው ትህነግ ለተፈናቀሉ ዜጎች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አደረገ፡፡ ዩኒቨርሲቲው አሸባሪው ትህነግ ባደረሰው ውድመት ከሰሜን ወሎ ዞን አካባቢ ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ለሚገኙ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለመዲናዋ ለነዋሪዎችና ለጽጥ አካለት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ባለፉት ቀናት በከተማዋ የተከናወኑ ሀገራዊ መርሃ ግብሮች ደማቅ እና ስኬታማ ሆነው እንዲጠናቀቁ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ነዋሪዎች እና የጸጥታ አካላት ምስጋና አቀረቡ። የአዲስ አበባ ከተማ…