Fana: At a Speed of Life!

ዋና አፈጉባኤ ወይዘሮ ሄለን ደበበ በኡፋ ምርጫ ጣቢያ ድምፅ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ወይዘሮ ሄለን ደበበ ለደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በክልልነት የመደራጀት ህዝበ ውሳኔ ጊንቦ ምርጫ ክልል ኡፋ ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምፅ ሰጥተዋል። ህዝበ ውሳኔው ለኢትዮጵያ…

የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ ድምጽ እየሰጡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀዲያ ዞን ሌሞ 01 ምርጫ ክልል የሴች ዱና 02 ቀበሌ ምርጫ ጣቢያ የሆሳዕና ከተማ ነዋሪዎች ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ ድምጽ በመስጠቱ ሂደት በነቂስ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ድምጽ በመስጠቱ ሂደት ደሬቴድ ያነጋገራቸው ነዋሪዎችም ዲሞክራሲያዊ…

አዲሱ የአማራ ክልል መንግስት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በ6ኛው ሃገራዊ ጠቅላላ ምርጫ ክልሉ መንግስት መመስረት የሚያስችለውን ድምፅ አግኝቷል። በዚህም በዛሬው ዕለት አዲስ መንግስት የተመሰረተ ሲሆን÷ በምስረታ ጉባኤው የክልሉን ርዕሰ መስተዳድርን ጨምሮ አስፈፃሚ አካላት ተሹመዋል። ተሰናባች የምክር…

በምርጫዉ ለምትሳተፉ ሁሉ መልካም የምርጫ ቀን እመኛለሁ – ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ

አዲስ አበባ፣መሰከረም 20፣2014 (ኤፍ ቢሲ)በሰኔ ወር ምርጫ ባለተካሄደባቸው አካባቢዎች በዛሬው ዕለት 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ እየተካሄደ መሆኑን ተከትሎ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ መልካም ምኞታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል፡፡ ዛሬ በሐረሪ ክልል፣ በሶማሌ…

ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋየ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ምክርቤት የ6ኛ ዙር መስራች ጉባኤ ዛሬ እያካሄደ ይገኛል፡፡ ምክር ቤቱ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋየ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ሲሾሙ÷ አቶ አማረ ሰጤ ምክትል አፈ ጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ ወ/ሮ ወርቅሰሙ ማሞ የቀድሞዋ…

በጅማ ከተማ ለተማሪዎች የደብተር እና የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ ኢንተርፕራይዞች ለተማሪዎች የደብተር እና የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ አበረከቱ፡፡ በኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ጽህፈት ቤት አስተባባሪነት በተዘጋጀው የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለአምስት…

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ ሚኒስትር አቶ ተክለወልድ አጥናፉ ድምጽ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በወላይታ ዞን በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ህብረተሰቡ ድምጽ እየሰጠ ይገኛል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማክሮ ኢኮኖሚ አማካሪ ሚኒስትር አቶ ተክለወልድ አጥናፉ በበሎሶ ሶሬ ምርጫ ክልል ሶስት ጫማ ሕምቤቾ ቀበሌ ምርጫ ጣቢያ 08 ተገኝተው ድምጽ ሰጥተዋል።…

እጩ ዶክተር ጌታቸው ጀምበር የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 6ኛ መስራች ጉባኤው ነው እጩ ዶክተር ጌታቸው ጀምበር ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ሆነው መሾማቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

የአማራ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ መስራች ጉባኤው አዲስ የሥራ አስፈጻሚ አካላትን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ምክር ቤት በ6ኛ መስራች ጉባኤው አዲስ የሥራ አስፈጻሚ አካላትን አጽድቋል፡፡ 1. ምክትል ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ጀምበር (እጩ ዶክተር) 2. በምክትል ርእሰ መስተዳድር ማዕረግ የአስተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አስተባባሪ ሰማ ጥሩነህ…

በ76ኛው የመንግስታቱ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ የኢትዮጵያን አቋም ለአለም ግልጽ በማድረግ ረገድ ውጤታማ ተግባር አከናውኗል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ76ኛው የመንግስታቱ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የተሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ የኢትዮጵያን አቋም ለአለም ግልጽ በማድረግ ረገድ ውጤታማ ተግባር ማከናወኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…