Fana: At a Speed of Life!

በደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች የሚገኙ ተፈናቃዮችን ወደ መጠለያ ለማስገባት እንቅስቃሴ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው በከፈተው ጦርነት ከሰሜን እና ደቡብ ወሎ ዞን ተፈናቅለው በደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች የተጠለሉ ተፈናቃዮችን ወደ መጠለያ ለማስገባት እንቅስቃሴ ተጀመረ፡፡ አጠቃላይ 350 ሺህ የሚደርሡ ተፈናቃዮች በከተሞች ተጠልለዉ መቆየታቸዉን የብሄራዊ…

በጌዴኦ ዞን ቡሌ የምርጫ ክልል ከ12 ሰዓት ጀምሮ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በጌዴኦ ዞን ቡሌ የምርጫ ክልል የሚደረገው ዳግም ምርጫ ከ12 ሰዓት ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል። በምርጫ ክልሉ በአጠቃላይ 83 የምርጫ ጣቢያዎች ያሉ ሲሆን÷ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች አስፈላጊ ቁሳቁስ መሰራጨቱን የጌዲኦ ዞን ምርጫ ቦርድ አስተባባሪ…

በሱማሌ ክልል 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሱማሌ ክልል 72 የምርጫ ክልሎች እና 3ሺህ 978 የምርጫ ጣቢያዎች ይገኛሉ:: በክልሉ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ23 መቀመጫዎች ድምፅ የሚሰጥ ሲሆን÷ ለዚህም 5ነጥብ2 ሚሊየን መራጮች መመዝገባቸውን ኢቢሲ ዘግቧል:: ወቅታዊ፣ትኩስ እና…

የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦድሪን በድሪ ድምፅ ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ርዕሰ መስተዳድሩ በጌ መድረሳ የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ነው ድምፃቸውን የሰጡት። የህዝብ ድምፅን ከማክበር አንፃርም ተፎካካሪ ፖርቲዎች የበኩላቸውን ሊወጡ ይገባል ብለዋል። የምርጫው ሂደቱም እስከአሁን ባለው ሰላማዊ ሆኖ መቀጠሉን አስታውቀዋል።…

በወላይታ ዞን ድምፅ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን በ6 የምርጫ ክልሎች ድምፅ እየተሰጠ ይገኛል። በዞኑ ምርጫው ባልተካሄደባቸው 6 የምርጫ ክልሎች 467 የምርጫ ጣቢያዎች ዛሬ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ ድምፅ እየተሰጠ ይገኛል ። ከ6ቱ የምርጫ ክልሎች አንዱ በሆነው ኪንዶ ኮይሻ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በክልልነት የመደራጀት ህዝበ ውሳኔ ድምፅ እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ በክልልነት የመደራጀት ህዝበ ውሳኔ ድምፅ መስጠት በቦንጋ ከተማ በይፋ ተጀምሯል። በርካታ የከተማዋ ነዋሪዎች የምርጫ ካርድ በወሰዱባቸው ምርጫ ጣቢያዎች ተገኝተው ድምፅ እየሰጡ ይገኛሉ። ኢዜአ ባደረገው ምልከታ ድምፅ…

በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ህብረተሰቡ ድምጽ እየሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ህብረተሰቡ ድምጽ እየሰጠ ይገኛል። በወረዳው 03 ምርጫ ክልል 96 የምርጫ ጣቢያዎች ይገኛሉ። አሁን ላይ በሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች ድምጽ የመስጠት ስራ የተጀመረ ሲሆን÷ በዚህም ከ78ሺ 900 በላይ የህብረተሰብ…

ምርጫ በሀረሪ ክልል መካሄድ ጀምሯል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ዛሬ ለሚካሄደው ስደስተኛው ሀገራዊ ምርጫ መካሄድ ጀምሯል። መራጩ ህዝብም በምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ድምፅ እየሰጡ ይገኛል። መራጮች በሰጡት አስተያየት በነፃነት ያለ ማንም ተፅዕኖና ድምጻቸውን ለሚፈለጉት አካል መስጠታቸውን…

በሐረር ከተማ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ከጥዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በይፋ ተጀምሯል፡፡ መራጩ ህብረተሰብም በተዘጋጁ የምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ይወክለኛል ለሚለው ድምጹን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ኢዜአ ምልከታ ባደረገባቸው የምርጫ ጣቢያዎችም…

በሳይንስ፣ የኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ /ኢመደኤ/ እና ከደቡብ ክልል የሳይንስ፣ የኢንፎርሜሽንና ቴክኖሎጂ ኤጀንሲ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ ፡፡ የኢመደኤ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አንተነህ ተስፋዬ…