ዓለምአቀፋዊ ዜና የቀድሞው የፈረንሣይ ፕሬዚደንት ሳርኮዚ እስራት ተፈረደባቸው Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኒኮላ ሳርኮዚ በ2012 በተካሄደው ያልተሳካ የምርጫ ዘመቻ በህገወጥ መንገድ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸው በመረጋገጡ የአንድ ዓመት እስራት ተፈርዶባቸዋል። ጉዳያቸው በፓሪስ ፍርድ ቤት የታየው የ66 ዓመቱ ኒኮላ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ሸኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ታሪክ ይቅር የማይለው ደባ እየፈጸመ ነው – ኦነግ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሸኔ በኦሮሞ ሕዝብ ላይ ታሪክ ይቅር የማይለው ደባ እየፈጸመ መሆኑን የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ገለጸ፡፡ ባለፉት ሦስት ዓመታት ውስጥ ለውስጥ በስውር እጃቸው የኢትዮጵያ ሕዝብን ሲያውኩ የቆዩት አሸባሪዎቹ ሕወሓትና ሸኔ ሕብረታቸውን ይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዜጎች ዛሬ ዴሞክራሲያችንን ምሉእ የሚያደርገውን ምርጫ አከናውነዋል Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በልዩ ልዩ ምክንያቶች ምርጫውን በወቅቱ ማከናወን ያልቻሉ ወገኖች ምርጫ ዛሬ ዴሞክራሲያችንን ምሉእ የሚያደርገውን ምርጫ አከናውነዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ፡፡ ግልጽነትና ተዓማኒነት የታየበት ታሪካዊው ምርጫ በወርሃ ሰኔ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝብ የሚሰጠንን ድምጽ በፀጋ እንቀበላለን – የተፎካካሪ ፓርቲዎች Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝብ የሚሰጠንን ድምጽ በፀጋ እንቀበላለን በሀረሪ ክልል እየተካሄደ ባለው 6ኛው ሀገር አቀፍ እየተወዳደሩ የሚገኙ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፖርቲ አመራሮች ገለጹ፡፡ 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በሃረሪ ክልል እየተካሄደ ነው፡፡ የምርጫው ሂደት ገለልተኛና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ብልጽግና ፓርቲ የተለያዩ ሾመቶችን ሰጠ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ብልጽግና ፓርቲ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥቷል፡፡ አቶ ግርማ የሽጥላ የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አድርጎ ሲሾሙ÷ አቶ ሞላ መልካሙ የጽህፈት ቤቱ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል፡፡ በተጨማሪም አቶ ፍስሀ ደሳለኝ የአማራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል ም/ቤት አፈ ጉባኤ ድምፅ ሰጡ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሀረሪ ክልል እየተካሄደ በሚገኘው 6ኛው ሃገራዊ ምርጫ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ አዲስዓለም በዛብህ ድምፃቸውን ሰጥተዋል። የክልሉ አፈ ጉባኤ በአበኮር ወረዳ ሸኪብ ወጣቶች ማዕከል ምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምፃቸውን ሲሰጡ እንደተናገሩት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፍ የማሰባሰብ ዘመቻ ጀመረ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሀገሪቱ በተከሰተው ችግር የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሚዉል አስቸኳይ የድጋፍ የማሰባሰብ ዘመቻ መጀመሩን አስታወቀ። አሸባሪው ትህነግ ባካሄደው ወረራና በፈጸመው ጥፋት ምክንያት የደረሰውን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በካፋ ዞን ቢጣ ጌሻ ምርጫ ክልል ምርጫ እየተካሄደ ይገኛል Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፋ ዞን ህዝበ ውሳኔ እና ሰኔ 14 ምርጫ ባልተካሄደበት ቢጣ ጌሻ ምርጫ ክልል ምርጫ እየተካሄደ ይገኛል። በካፋ ዞን በ8 የምርጫ ክልሎች በ588 ምርጫ ጣቢያዎች በአዲስ ክልል ለመደራጀት ወይም በደቡብ ክልል ለመቀጠል ድምፅ እየተሰጠ ይገኛል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ድምጽ ሰጡ Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ከክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ድምጻቸውን ሰጥተዋል። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሯ እና የክልሉ የብልፅግና ፖርቲ ሃላፊ አቶ አብዱልጀባር መሀመድ ጋ በአቦከር የምርጫ ጣቢያ መገኘት ነው ድምፃቸውን የሰጡት።…
የሀገር ውስጥ ዜና በዳውሮ ዞን የድምፅ አሰጣጥ ሂደት በሰላማዊ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል Meseret Awoke Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዳውሮ ዞን በሎማ ቦሳ የምርጫ ክልል የሚካሄደው ምርጫና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ህዝበ ውሳኔ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት በሁሉም አካባቢዎች በሰላም እየተካሄደ ነው። የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ሰላማዊና የተረጋጋ መሆኑ እንዳስደሰታቸው ድምፃቸውን…