የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከደረጃ በታች ናቸው የተባሉ 11 ትምህርት ቤቶች እውቅና ተሰረዘ Meseret Awoke Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ የሚገኙ ከደረጃ በታች ናቸው የተባሉ 11 ትምህርት ቤቶች እውቅና ተሰርዟል፡፡ የአዲስ አበባ የትምህርትና ስልጠና ጥራት፣ ሙያ ብቃትና ምዘና ማረጋገጫ ባለስልጣን ከደረጃ በታች ናቸው ያላቸውን የ11 ትምህርት ቤቶች የእውቅና ፍቃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቢሮው ከ6 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ Meseret Awoke Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 የትምህርት ዘመን ከ6 ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን ለመቀበል የሚያስችል ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ከመስከረም 3 ጀምሮ የ2014 ዓ.ም የትምህርት ሥራውን ጀምሯል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለሃብቶች ትርፋቸውን ብቻ ከማሰብ ይልቅ ሃገርን ማዳን ይገባቸዋል Meseret Awoke Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)አሁን ያለንበት ወቅት አስከፊ እና ፈተና የበዛበት በመሆኑ በተለይ የኢትዮጵያ ባለሃብቶች ትርፋቸውን ብቻ ከማሰብ ይልቅ ሃገርን ማዳን ይገባቸዋል ሲሉ አቶ መላኩ አለበል አሳሰቡ፡፡ አሸባሪው እና ዘራፊው ቡድን ስልጣን ላይ በቆየባቸው 27 ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዞኑ በወረባቦና በተሁለደሬ ወረዳዎች በትህነግ ወረራ ጉዳት ለደረሰባችው ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት በወረባቦና በተሁለደሬ ወረዳዎች በሽብርተኛው ትህነግ ወረራ ጉዳት ለደረሰባችው ወገኖች ድጋፍ አደረገ። ጽሕፈት ቤቱ 1ሺህ ኩንታል ዱቄት፣ 2 ሺህ ሊትር ዘይት፣ 4 ኩንታል የሕጻናት አልሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድጋፍ ሰጪ አውቶቡሶች ውል ለሶስት ወራት ተራዘመ Meseret Awoke Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የድጋፍ ሰጪ አውቶቡሶችን ለሶስት ወራት ውላቸው እንዲራዘም ወሰነ፡፡ የድጋፍ ሰጪ አውቶቡሶችን ከመስከረም 4፣2014 ዓ.ም ጀምሮ ለሶስት ወራት እስከ ታህሳስ 3፣2014 ዓ.ም ነው የተራዘመው፡፡ በመዲናዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ትምህርት ሚኒስቴር በአማራ ክልል የወደሙ ትምህርት ቤቶችን ለማቋቋም የ100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአሸባሪው ህወሓት ወረራ ምክንያት በአማራ ክልል የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለማቋቋም የትምህርት ሚኒስቴር 100 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን በአማራ ክልል በፈጸመው ወረራ ከ2 ሺህ 950 በላይ ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና በጸጥታው ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የወጣው መግለጫ የኢትዮጵያን አቋም የሚደግፍ መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Sep 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የወጣው መግለጫ የኢትዮጵያን አቋም የሚደግፍ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተገለጸ። በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እና በተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብቶች ጽህፈት ቤት አሉ በተባሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ ባንኮች ግማሽ ቢሊየን ዶላር ብድር ሊቀርብ ነው Meseret Awoke Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኢምፖርት ኤክስፖርት ባንክ (አፍሪ ኤግዚም ባንክ) ለኢትዮጵያ ባንኮች ግማሽ ቢሊየን ዶላር ብድር ለማቅረብ መወሰኑን አስታወቀ፡፡ የአፍሪ ኤግዚም ባንክ የደንበኞች ግንኙነት ዓለም አቀፍ ዳይሬክተር ረኔ አዋምበንግ እንዳሉት÷ ባንኩ ከሌሎች…
ቴክ የሰው ሰራሽ ኩላሊት የተሳካ ሙከራ Meseret Awoke Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የኩላሊት ህመም ችግርን ለመቅረፍ የሚሰራው የኩላሊት ፕሮጀክት ሰው ሰራሽ ኩላሊትን የመጀመሪያ ምርት የተሳካ ሙከራ ማድረጉ ተሰምቷል፡፡ የኩላሊት ህመምተኞች ከኩላሊት እጥበት ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ጫናና ስቃይ ውጥ እንደሚገቡ ይታወቃል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕላንና ልማት ኮሚሽን አመራሮች ከተመድ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ኮሚሽን አመራሮች ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት እና የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ዛሬ በተካሄደው ውይይት ላይ ዶክተር ካትሪን ሶዚ የተመድ የኢትዮጵያ ጽህፈት ቤት…