Fana: At a Speed of Life!

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ለጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳ መርሃ ግብር አካሂዷል፡፡ የጣቢያው አመራርና ሰራተኞች ከጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት ጎን በመሆን ደማቸውን ደሙን ለሚገብረው የመከላከያ ሰራዊት ለግሰዋል፡፡…

የኦሞ ወንዝ ውሃ ሙላት ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኦሞ ዞን ዳሰነች ወረዳ የኦሞ ወንዝ ውሃ ሙላት ከፍተኛ ጉዳት አደረሰ። የኦሞ ወንዝ ከወራት በፊት ከመፍሰሻው መስመር ወጥቶ በአካባቢው የሰፈሩትን ከማፈናቀል አልፎ በሰው ላይ እስከ ሞት ጉዳት፣ በንብረትና በእንስሳት ላይ ከፍተኛ ጉዳት…

መከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ የደሴ ከተማ ወጣቶች አሸኛኘት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሃገር መከላከያ ሠራዊትን ለሚቀላቀሉ የደሴ ከተማ ወጣቶች አሸኛኘት ተደርጎላቸዋል፡፡ ወጣቶቹ "ለእናት ሃገራችን በችግሯ ጊዜ ቀድመን መስዋእት ልንሆንላት መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል ወስነናል" ብለዋል። "መከላከያን ለመቀላቀል የወሰነው…

የደቡብ ዞን የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ዋና አዛዥ ሰላማዊ ትግልን ዛሬ ተቀላቀሉ

አዲስ አበባ መስከረም 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦነግ ሸኔ የደቡብ ዞን አዛዥ የሆኑት ጃል ጎሊቻ ዴንጌ በሸኔ እየተደረገ ያለውን አካሄድ በመቃወም ከቡድኑ ተለያዩ፡፡ ከ14 ዓመት በላይ በደቡብ ዞን ግንባር የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎችን ሲመሩ የነበሩት ጎሊቻ ዴንጌ በዛሬዉ ዕለት የትጥቅ ትግል ትተው…

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት የጠቅላይ ሚኒስትሩን ስልጣን አገዱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያ ፕሬዚደንት ሞሀመድ አብዱላሂ ፋርማጆ የጠቅላይ ሚኒስትር ሞሀመድ ሁሴን ሮብልን ባለስልጣናትን የመሾም እና የመሻር ስልጣን አግጃለሁ ብለዋል፡፡ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት የሆኑት አብዱላሂ ሞሃመድ(ፋርማጆ) የሃገሪቱንጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን…

ለአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን አባላት የእውቅና መርሐግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ለ2014 የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ላለፈው የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን አባላት የሽልማት እና የእውቅና መርሐግብር ተካሄደ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን በሱፐር ሊግ አሸናፊ በመሆን ወደ የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ…

አትሌቷ የ2 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር እና 40 ግራም የወርቅ ኒሻን ሽልማት ተበረከተላት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በቶኪዮ 2020 ፖራሊምፒክ ጨዋታ የተሳተፉ የልዑካን አባላት የእውቅናና የማበረታቻ መርሃ ግብር ተካሂዷል። በቶኪዮ 2020 ፖራሊምፒክ ጨዋታ በ1500 ሜትር T-13 አይነስውራን ጭላንጭል ለሀገራችን የወርቅ ሜዳሊያ ያስመዘገበችው አትሌት ትዕግስት…

የሚዲያ ባለሙያዎች ጉብኝት ለሰራዊቱ የሞራል ስንቅ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ የሚገኙ የመገናኛ ብዙሃን ስራ አስፈፃሚዎች ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች እና በህልውና ዘመቻ እየተሳተፉ የሚገኙ የሰራዊት አባላትን ግንባር ድረስ ተገኝተው ጎብኝተዋል። ቡድኑ በደቡብ ጎንደር ዞን እና ሰሜን ወሎ መቄት ወረዳ በህወሓት…

ሃገራችን ከወራሪ ለመጠበቅ ወደ ውትድርና ስልጠና ገብተናል – የጎንደር ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከወራሪ ጠላት ለመጠበቅ ወደ ውትድርና ስልጠና መግባታቸውን የጎንደር ከተማ ምልምል ወጣቶች ገለፁ። ወጣቶቹ ይህን ያሉት በጎንደር ከተማ ወደ ስልጠና ለመሄድ ሽኝት በተደረገላቸው ወቅት ነው። ምልምል ወጣቶቹ የኢትዮጵያን ጠላቶች…

ለሃገር ህልውና በጋራ በመቆም የጁንታውን አላማ ለማክሸፍ ዝግጁ ነን – ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ለሃገር ህልውና በጋራ በመቆም የአሸባሪውን ቡድን አላማ ለማክሸፍ ዝግጁ ነን አሉ በደሴ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ስልጠናቸውን የጨረሱ ወጣቶች። ወጣቶቹ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት እንደተናገሩት÷ አካባቢያቸውን እና ሃገራቸውን ለመጠበቅ የሚያስችል…