የሀገር ውስጥ ዜና በሃዋሳ ኮቪድ 19ን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ሲጥሩ ለነበሩ አካላት ዕውቅና ተሰጠ Meseret Awoke Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የሃዋሳ ከተማ አስተዳደር የኮቪድ 19ን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ሲጥሩ ለነበሩ አካላት የእውቅና መርሃ ግብር አካሂዷል። አስተዳደሩ የኮቪድ -19 ወደ ኢትዮጵያ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ትልቅ መስዋዕትነትና ተጋድሎ ሲያደርጉ ለነበሩት የህክምና ባለሙያዎች…
ጤና አሳሳቢው ኮቪድ-19 የብዙሃንን ህይዎት እየቀጠፈ ነው Meseret Awoke Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በኢትዮጵያ በሁለት ቀናት ውስጥ በኮቪድ-19 ህይዎታቸው ያለፈ ሰዎች በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል፡፡ የጤና ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ ዝርያ የሆነው ዴልታ መከሰቱን ተከትሎ በቫይረሱ የሚያዙ ሰዎች ቁጥር ከዕለት ወደዕለት በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መምጣቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳነች አቤቤ የሚመራው ልዑካን ቡድን ሰመራ ገባ Meseret Awoke Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የሚመራ የልዑካን ቡድን በአፋር ክልል በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ ሰመራ ከተማ ገባ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤን ጨምሮ፣ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪ ምርቶች በውጪ ሀገር ገበያ ተፈላጊነታቸው መጨመሩ ተገለጸ Meseret Awoke Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርቶች በውጪ ሀገር ገበያ ተፈላጊነታቸውና ተወዳዳሪነታቸው እየጨመረ መምጣቱ ተገለጸ፡፡ አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ማስፋፊያ ባለስልጣን የኮሙኑኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኬኒያ የድንበር አገልግሎት ስምምነት ተፈራረሙ Meseret Awoke Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የኬኒያ መንግስታት የሞያሌ በአንድ ድንበር የሚያልቅ(አንድ አለቅ) የድንበር አገልግሎት ማዕከል የአሰራር ሂደት መመሪያ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን በኢትዮጵያ የጉምሩክ ኮሚሽን እና በኬንያ የድንበር ቁጥጥር እና ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካውያን በአንድነት መቆም አለብን – ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል Meseret Awoke Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)አፍሪካውያን በአንድነት በመቆም በአለም ላይ ያለንን ድርሻና ጥቅም አስጠብቀን መቆየት አለብን ሲሉ የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቀናት በፊት በትዊተር ገጻቸው አስፍረውት የነበረውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ሸዋ ዞን የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ Meseret Awoke Sep 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በምስራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ በ6 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል፡፡ በምክትል ፕሬዚደንት ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ በዶክተር ግርማ አመንቴ የተመራው ልዑክ ቡድን በምስራቅ ሸዋ ዞን ፈንታሌ ወረዳ የተገነቡትን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸድሆ መቄት ሆስፒታል በአሸባሪው ትህነግ ከ35 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የንብረት ዘረፋና ውድመት ደርሶበታል Meseret Awoke Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸድሆ መቄት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ከ35 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የንብረት ዘረፋና ውድመት እንደደረሰበት ተገለጸ። አሚኮ እንደዘገበው የአማራ ባለሃብቶች አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን በሰሜን ወሎና…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ከ800 ኪ.ሜ በላይ የመንገድ ግንባታና ጥገና ለማከናወን አቅዷል Meseret Awoke Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን 244 ኪ.ሜ የሚደርስ ልዩ ልዩ የመንገድ ግንባታና 568 ኪ ሚ የሚሆን የመንገድ ጥገና ለማካሄድ ማቀዱን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ እያሱ ሰለሞን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሪፖርተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በኢኮኖሚ አሻጥር ላይ ሲሳተፉ ነበር የተባሉ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ Meseret Awoke Sep 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ እስካሁን በኢኮኖሚ አሻጥር ላይ ሲሳተፉ የነበሩ 1 ሺህ 967 ንግድ ድርጅቶች ላይ ህጋዊና አስተዳደራዊ እርምጃዎች መወሰዱን የከተማው ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው በየደረጃው ከተዋቀረው የቁጥጥርና ክትትል ልዩ ግብረ-ሃይል ባለፉት…