የሀገር ውስጥ ዜና ለህልውና ዘመቻው ስኬታማነት ክፍተትን የለየ የደጀንነት ተግባር ወሳኝ ነው Meseret Awoke Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ለህልውና ዘመቻው ስኬታማነት ክፍተትን የለየ የደጀንነት ተግባር ወሳኝ ነው የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ከንቲባ ዶክተር ኢንጅነር ከማል መሀመድ ገልጹ። ለህልውና ዘመቻው አስተዋፅኦ እያበረከተ ላለው ኮምቦልቻ ከተማ ጠቅላላ ሆስፒታል በከተማው…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ የመናፈሻ ክፍለ ከተማ 2ተኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞችን አስመረቀ Meseret Awoke Sep 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በደሴ ከተማ አስተዳደር የመናፈሻ ክፍለ ከተማ ሁለተኛ ዙር ምልምል ሰልጣኞችን አስመርቋል። ከምረቃው በተጨማሪም መከላከያን ለመቀላቀል ስልጠና የጀመሩ ወጣቶች ደሙን እያፈሰሰ ሃገር ለሚያቆመው ለጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን ከ171 ሚሊ የን ብር በላይ ሲገነቡ የነበሩ የጤና ፕሮጀክቶች ተጠናቀቁ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በጅማ ዞን ከ171 ሚሊየን ብር በላይ ሲገነቡ የነበሩ የጤና ፕሮጀክቶች መጠናቀቃቸው ተገለፀ። በዞኑ የጤና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ ሲሆን÷ በተጠናቀቀው አመት 38 ፕሮጀክቶች ግንባታቸው መጠናቀቁ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የአዲስ ዓመት የእርድ ቆዳን ለህልውና ዘመቻ ለመሰጠት ወሰኑ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች የአዲስ ዓመት የእርድ ቆዳን ለህልውና ዘመቻ ለመሰጠት ወሰኑ። የከተማ አስተዳደሩ ከቆዳና ሌጦ አቅራቢዎች ጋር ባዳረገው ውይይት በህልውና ዘመቻው እየተሳተፉ ለሚገኙ የፀጥታ አካላት ድጋፍ እንዲሆን በዘመን መለወጫ ዕለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃገርን ያስቀደሙት ጥንዶች Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የትዳር አጋሮቹ የኢትዮጵያ ጀግኖች ከትዳር ሃገር ይቅደም ብለው በጋራ ሰልጥነው ለቀጣይ ተልዕኮ ዝግጁ ሆነዋል። በትዳር ዓለም ለአንድ ዓመት ያህል የቆዩት ሮዛ አህመድ እና ኤሊያስ አባሜጫ የኢትዮጵያ ነገር አይሆንላቸውም። በአንዲት ምሽት ጣፋጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጉሙዝ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የ”ጓንዷ” በዓል በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የጉሙዝ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው የ"ጓንዷ" በዓል "ለዘላቂ ሠላም እና አብሮነታችን በሚል መሪ ቃል በአሶሳ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉን ምክንያት በማድረግም የብሔረሰቡ የሃገር ሽማግሌዎች፣ ምሁራን፣ የብሔረሰቡ ተወላጆች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዘማች የሠራዊት አባላት ቤተሰቦች የአዲስ ዓመት መዋያ ድጋፍ ተደረገ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ለዘማች የሠራዊት አባላት ቤተሰቦች የአዲስ ዓመት መዋያ ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉን ያደረገው በሴት አመራሮች፣ በምሁራንና በነጋዴ ሴቶች የተመሰረተው “የዘመኑ ጣይቱ” የተሰኘ ማህበር መሆኑ ተመላክቷል። የአማራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዳሴ ግድብ ሁለት ተርባይኖች በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ ወራት ሃይል ማመንጨት ይጀምራሉ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁለት ተርባይኖች በአዲሱ ዓመት መጀመሪያ ወራት ሃይል ማመንጨት እንዲችሉ እየተሰራ መሆኑን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለጹ። ኢዜአ በግድቡ ግንባታ ስፍራ በመገኘት ከሚኒስትሩ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ግጭትን ለማስቆም የህብረተሰቡን የመፍትሔ ሃሳቦች ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቆመ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግጭትን ለማስቆም ህብረተሰቡ የሚያነሳቸው የመፍትሔ ሃሳቦች ከውይይት ባለፈ ተግባራዊ ማድረግ እንደሚገባ ተመለከተ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ግጭትን መከላከልና እርቀ ሰላም ግንባታ ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ በአሶሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አንድነት ለአህጉራችን እድገት መሠረት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ አንድነት ለአህጉራችን እድገት መሠረት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ''የአፍሪካ ጊዜ አሁን ነው'' ብለዋል፡፡ አክለውም ''አብረን ለመሥራት ቃል ከገባን፣ ያለን…