Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል ከ260 በላይ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ አወደመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራ ክልል ከ260 በላይ ትምህርት ቤቶች ሙሉ በሙሉ ማውደሙን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ አሸባሪው ቡድን በክልሉ በፈጸመው ወረራ ከ1 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን የሚያስተናግዱ ትምህርት ቤቶች ላይ ጉዳት እንዳደረሰ…

የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ልዑካን ቡድን ወሎ ግንባር በመገኘት ለመከላከያ ሰራዊቱ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ልዑካን ቡድን በወሎ ግንባር በመገኘት አስር ሰንጋዎችን ለመከላከያ ሰራዊት በስጦታ አበርክቷል፡፡ ድጋፉም…

የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶችን መጨረስ የመጀመሪያ ትኩረታችን ሊሆን ይገባል – አቶ ሙስጠፌ ሙህመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶችን መጨረስ የመጀመሪያ ትኩረታችን ሊሆን ይገባል ሲሉ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙህመድ ገለጹ፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ በክልሉ አስፈፃሚ ቢሮዎች እየተከናወኑ…

ሃገርን አደጋ ላይ ለመጣል በሚሰሩ የተራድኦ ድርጅቶች እርምጃዎች እንደሚወሰዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ሃገርን አደጋ ላይ ለመጣል በሚሰሩ አንዳንድ የተራድኦ ድርጅቶች እርምጃዎች እንደሚወስድ የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያን ሉዕላዊነት፣ አንድነትና ደህንነት አደጋ ላይ በሚጥሉ ጉዳዮች እንዲሁም ከተቋቋሙበት አላማ…

የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ለተፈናቃይ ወገኖች የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ ከሴቶችና ወጣቶች አደረጃጀት በጋራ በመሆን ለተፈናቃ ወገኖች በ1ነጥብ 6ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብና በዓይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ለነፍሰጡሮች፣ ለሚያጠቡ ሴቶችና ወላጆቻቸውን ላጡ ሕጻናት፣ ለተፈናቀሉ…

አፋር ክልል ለ40 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል መንግስት አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለ40 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ። የክልሉ ጠቅላይ አቃህግ ምክትል ቢሮ ሃላፊ አቶ ሙሳ ያሲን እንደገለጹት÷ በይቅርታ ቦርድ ተመርምሮ መስፈርቱን አሟልተው ለተገኙ ታራሚዎች ይቅርታው…

ታላቁ አሊምና ፈቂህ ሐጅ ሙሐመድ አልሳፊ አረፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ታሪክ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱት ታላቁ አሊምና ፈቂህ ሐጅ ሙሐመድ አልሳፊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ፡፡ ሸይኽ ሙሐመድ አልሳፊ ከሐጅ ሙሐመድ ሳኒ ሀቢብ ጋር ሆነው መጅሊስን ከመሰረታቸው በተጨማሪ የጠቅላይ ምክር ቤቱ…

የሃገርን ሉዓላዊነት ለማስከበር ወጣቱ መከላከያ ሠራዊትን መቀላቀል እንደሚገባው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የተጋረጠባትን የህልውና አደጋ ለመታደግ ወጣቶች የሃገር መከላከያ ሠራዊትን መቀላቀል እንደሚገባቸው ብርጋዴር ጄነራል አዳምነህ መንግሥቴ ገልጸዋል። ብርጋዴር ጄነራል አዳምነህ መንግሥቴ እንደተናገሩት÷ የሃገር መከላከያ ሠራዊት መቀላቀል…

በሰዶማ አካባቢ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሰዶማ አካባቢ በህልውና ማስከበር ዘመቻ ወቅት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ4ሚሊየን 170 ሺህ ብር በላይ ድጋፍ ተደርጓል፡፡ በህልውና ዘመቻው ወቅት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉና በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ ድሬ ሮቃ ቀበሌ ለሚገኙ ተጎጂ አርሶአደሮች…

የደቡብ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖችና ለሕልውና ዘመቻው 25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖችና ለሕልውና ዘመቻው 25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ አሸባሪው እና ወራሪው የትህነግ ቡድን በከፈተው ወረራ የሕልውና ዘመቻ ላይ ለሚገኘው እና ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰበት የአማራ ክልል የደቡብ ክልል አጋርነቱን…