የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትሩ የስራ ጉብኝት በአፍሪካዊ ትስስር የጋራ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ ነው Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የጋና እና ሴኔጋል የስራ ጉብኝት ቀጠናዊ ግንኙነትን የሚያጠናክርና በአፍሪካዊ ትስስር የጋራ ተጠቃሚነት ላይ ያተኮረ መሆኑ ተጠቆመ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት የዓለም አቀፍ ግንኙነትና ሚዲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በድሪ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሀረሪ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ አዲሱን አመት ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ባስተላለፉት መልእክት እንዳሉት በ2013ዓ.ም በክልሉ ህዝብን ተጠቃሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሻባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ሴቶችና ህጻናት ድጋፍ እየተጓጓዘ ነው Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራና በአፋር ክልሎች በአሻባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ሴቶችና ህጻናት ከ24 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆን ሰብዓዊ ድጋፍ እየተጓጓዘ መሆኑ ተገለጸ። አሻባሪው ህወሓት በአማራና በአፋር ክልሎች ባደረሰው የጥፋት ሴራ ጉዳት የደረሰባቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህርዳር ከተማ ለህልውና ዘመቻው ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የባህርዳር ከተማ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻ ድጋፍ አደረገ። የባህርዳር ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ባየ አለባቸው እንደተናገሩት÷ የከተማ አስተዳዳሩ 7ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ወጪ በማድረግ 1ሺህ 12 ኩንታል ዱቄት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ሰራተኞች ለመከላከያ ሠራዊት ከ16ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኤጀንሲው አመራርና አባላት የኢትዮጵያን ህዝብ አንድነትና የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እየተፈታተነ ያለውን አሸባሪ ቡድን ለማስወገድ መስዋዕትነት እየከፈለ ላለው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ16ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ የኤጀንሲው…
የሀገር ውስጥ ዜና ዋልያዎቹ ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አባላት (ዋልያዎቹ) ለመከላከያ ሰራዊት ደም ለግሰዋል፡፡ ከውዳሴ ዲያጎነስቲክ ሴንተር ጋር በመተባበር ዋሊያዎቹ ለሀገር መከላከያ ሰራዊት ከለገሱት ደም በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት በ “መልካምነት ቀን” ህሙማን መጠየቃቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች ተመለሱ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ከመቅደላ ተዘርፈው የተወሰዱ የኢትዮጵያ ቅርሶች በለንደን ለሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ተመልሰዋል፡፡ በ1868 በአጼ ቴዎድሮስ ዘመነ መንግስት በመቅደላ ጦርነት የተዘረፉ የኢትዮጵያ ቅርሶች በይፋ ለኤምባሲው ተመልሰዋል። ከተመለሱ ቅርሶች መካከል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀግንነት የታጋይነት፣ የጽናትና የአሸናፊነት ውጤት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Awoke Sep 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጀግንነት የታጋይነት፣ የጽናትና የአሸናፊነት ውጤት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ''ጀግንነት መልከ ብዙ ነው'' ብለዋል፡፡ በዚህም የጦር፣ የግብርና ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ወራሪውና አረመኔው ትህነግ የህፃናትን ህይወት ቀጥፏል፤ ቤተሰብን አፍርሷል Meseret Awoke Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጧሪዎቻችንንና የዓይናችን ማረፊያ የሆኑ ልጆቻችንን በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ተነጥቀን፤ በሰው ቤት ተጠግተን ለመኖር ተገደናል ሲሉ ጉዳት የደረሰባቸው የጭና ቀበሌ አረጋውያን ተናገሩ። አረጋውያኑ ወላጆች እንደመሰከሩት “ወራሪውና አረመኔው ትህነግ…
የሀገር ውስጥ ዜና መስከረም 20 በሚካሄደው ምርጫ ተወዳዳሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ቅስቀሳ ያካሂዳሉ Meseret Awoke Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም በሚካሄደው ምርጫ የሚወዳደሩ የፓለቲካ ፓርቲዎች እና የግል እጩ ተወዳዳሪዎች ከዛሬ ጳጉሜ 3 ጀምሮ የምረጡኝ ቅስቀሳ ማካሄድ ይጀምራሉ፡፡ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ግዜ ሰሌዳው መሰረት ምርጫ ባልተካሄደባቸው…