የሀገር ውስጥ ዜና ባለሃብቶችና ላኪ ድርጅቶች የኢኮኖሚ አሻጥርን እንዲከላከሉ ተጠየቁ Meseret Awoke Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶችና ላኪ ድርጅቶች ወቅታዊውን ሃገራዊ ሁኔታ በመገንዘብ ኢኮኖሚያዊ አሻጥርን እንዲከላከሉ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል በ2013 በጀት ዓመት በወጪ ንግድ ዘርፍ የላቀ አፈፃፀም ላሳዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪው ቡድን ቤቶች ላይ ከባድ መሳሪያ ጭምር በመተኮስ ነዋሪው እንዲሸሽ አድርጓል Meseret Awoke Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአሸባሪው ሀወሓት ቡድን ደብረ ዘቢጥ ከተማን ሙሉ ለሙሉ በያዘበት ወቅት ቤቶች ላይ ከባድ መሳሪያ ጭምር በመተኮስ ነዋሪው እንዲሸሽ ማድረጉ ተገለጸ:: ወይዘሮ ዘውዲቱ ጎበና በሰሜን ወሎ ዞን የመቄት ወረዳ ደብረ ዘቢጥ ከተማ ነዋሪ ናቸው::…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኤንኤችሲአር ከትግራይ ክልል ወጥተው በሱዳን መጠለያ ጣቢያ የነበሩ ስደተኞች ቁጥር መቀነሱንና ስደተኞቹ የት እንዳሉ እንደማያውቅ ገለጸ Meseret Awoke Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን (ዩኤንኤችሲአር) ከትግራይ ክልል ወጥተው በሱዳን መጠለያ ጣቢያ የነበሩ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው በጦርነት ይሳተፉ ወይም የት ይሂዱ የሚያውቀው ነገር እንደሌለ ገለጸ። ዩኤንኤችሲአር ባወጣው…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ አማራ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለተፈናቃዮችና ጸጥታ ሃይሎች ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ አማራ የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ከ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለተፈናቃዮች እና ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ሃይልና ሚሊሻ ለበዓል መዋያ የሚሆኑ የተለያዩ ድጋፎችን አደረጉ፡፡ የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ፣ የመቅደላአምባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪውን መቃብር በማፋጠን ላይ እንገኛለን – የሶማሌ ልዩ ኀይል አባላት Meseret Awoke Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሕዝብ እና መንግሥት የሰጠንን አደራ ተረክበን የአሸባሪውን መቃብር በማፋጠን ላይ እንገኛለን" በወሎ ግንባር የተሰለፉ የሶማሌ ልዩ ኀይል አባላት። ሀገርን ለማፈራረስ እቅድ ነድፎ ወረራ የፈጸመው አሸባሪው የትህነግ ቡድን በኢትዮጵያዊያን በጋራ ትግል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሽብርተኛው በህዳሴ ግድብ በኩል ተደጋጋሚ ማጥቃት ቢያደርግም አልተሳካለትም – ሌተናል ጀኔራል አስራት ዲኔሮ Meseret Awoke Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኛው በህዳሴ ግድብ በኩል ተደጋጋሚ ማጥቃት ቢያደርግም በመከላከያ ሰራዊትና በክልሎች ልዩ ሃይል መደምሰሱን የምድር ሃይል ዋና አዛዥና የመተከል የተቀናጀ ግብረ ሃይል ኮማንድ ፖስት ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀኔራል አስራት ዲኔሮ አረጋገጡ ።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር እና አማራ ክልሎች ጉዳት የደረሰባቸውን ተቋማት አገልግሎት ለማስጀመር የዳሰሳ ጥናት ሊጀመር ነው Meseret Awoke Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር እና አማራ ክልሎች ጉዳት የደረሰባቸውን ተቋማት አገልግሎት ለማስጀመር የዳሰሳ ጥናት በዚህ ሳምንት ይጀመራል። የብሄራዊ የአስቸኳይ ጊዜ ማስተባበሪያ ማዕከል የሚኒስትሮች ኮሚቴ ሳምንታዊ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል። ከዕለታዊ የሰብዓዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና መልካምነት በማንኛውም ሁኔታ፣ ቦታና ጊዜ ለሰው ልጆች ሕይወት የሚበጀውን ነገር ማድረግ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Awoke Sep 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጵጉሜን 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)መልካምነት በማንኛውም ሁኔታ፣ ቦታና ጊዜ ለሰው ልጆች ሕይወት የሚበጀውን ነገር ማድረግ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸውም ‘’መልካምነት ቀናነትን፣ መስጠትንና የገዛ ሥጋን ነክሶ ማየትን በውስጡ ይዟል’’…
የሀገር ውስጥ ዜና በንግድና ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለ172 ሺህ ዜጎች የስራ ዕድል መፍጠር ተቻለ Meseret Awoke Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በንግድና ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለ172 ሺህ ዜጎች የስራ እድል መፈጠሩን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማትና ከክልል የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮዎች ጋር በ2013 በጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ለመከላከያ ሰራዊት እና ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ለመከላከያ ሰራዊቱ እና ጉዳት ለደረሰባቸው የህብረተሰብ ክፍል 17 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶክተር ንጉሴ ምትኩ፥ በጋይንት ግምባር ተገኝተው ለሀገር…