ሚኒስቴሩ በሃገር ውስጥ በተለያዩ የሎጂስቲክስ ዘርፍ ላይ ባደረገው ጥረት 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ማዳን ቻለ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በሃገር ውስጥ በተለያዩ የሎጂስቲክስ ዘርፍ ጉዳዮች በተደረገ ጥረት በድምሩ እስከ 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ወጪን ማዳን መቻሉን የትራንስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ፥ በትራንስፖርት ዘርፉ በተደረገው…