የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በኢንቨስትመንት ዘርፍ 11ቢሊየን ብር ተገኘ Meseret Awoke Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት በኢንቨስትመንት ዘርፍ በተሰራዉ ስራ 11ቢሊየን ብር መገኘቱን የደቡብ ክልል ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። ኮሚሽኑ በዘርፉ 13 ቢሊየን በር አሳካለሁ በሚል አቅዶ ነበር። የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር አስራት አሰፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታው ወደሱዳን ያስወጣኛል ያለው መንገድ ተዘግቶበታል – ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ Meseret Awoke Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ጁንታ ወደሱዳን ያስወጣኛል ያለው መንገድ እንደተዘጋበት ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ ገለጹ፡፡ ከሃዲው ህወሓት ከደረሰበት ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ እንደደረሰበት እና እየደረሰበትም እንደሚገኝ ሌተናል ጄነራል ባጫ ዛሬ በሰጡት መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታው በሶስት አቅጣጫ ያሰለፈው ሃይል ሙሉ በሙሉ ተደመስሷል – ሌተናል ጄነራል ባጫ ደበሌ Meseret Awoke Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ጁንታው በሶስት አቅጣጫ ያሰለፈው ሃይል ሙሉ በሙሉ መደምሰሱን የመከላከያ ሚኒስቴር የሠራዊት ግንባታ ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጀኔራል ባጫ ደበሌ ገልጸዋል፡፡ ሌተናል ጄኔራል ባጫ ደበሌ ዛሬ በሰጡት መግለጫ መንግስት በተናጠል ተኩስ አቁም ስምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን አስመርቀዋል Meseret Awoke Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያስተማሯቸውን ተማሪዎች ማስመረቃቸውን ከዩኒቨርሲቲዎቻቸው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ያስተማራቸዉን 3ሺህ 237 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ የሠመራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከትርፍ ይልቅ ሃገርና ሕዝብን ያስቀደሙ የግል ትምህርት ቤቶችን ማመስገን ያሻል Meseret Awoke Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪው የ2014 የትምህርት ዘመን ወርሃዊ ክፍያ ጭማሪ ባለማድረግ ከትርፍ ይልቅ ሃገርና ሕዝብን ያስቀደሙ የግል ትምህርት ቤቶች ሊመሰገኑ እንደሚገባ ተጠቆመ። የክፍያ ጭማሪ ካላደረጉት ትምህርት ቤቶች መካከል የማቪዝ አጸደ ህጻናትና የመጀመሪያ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሲያደርጉ የነበሩትን ውይይት የጋራ የአቋም መግለጫ በማውጣት አጠናቀቁ Meseret Awoke Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሲያደርጉ የነበሩትን ውይይት የጋራ የአቋም መግለጫ በማውጣት አጠናቀዋል፡፡ ፓርቲዎቹ የቀረቡትን የውይይት መነሻ ጽሁፎችን ገምግሞ አስተያየት ከሰጡ በኋላ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ የሚከተሉትን የአቋም መግለጫ አውጥተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረዘቢጥ የነበረው የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ተደመሰሰ Meseret Awoke Sep 4, 2021 0 በደብረዘቢጥ ሰርጎ የገባው የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ተደመሰሰ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋይንት ግንባር ሰርጎ የገባው የህወሓት የሽብር ቡድን እየተደመሰሰ መሆኑን የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አስታወቀ፡፡ የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አንደኛ ኮር አዛዥ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደሴ ከተማ ወጣቶች አሸባሪውን ህወሓት ለመፋለም ዘመቱ Meseret Awoke Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪውን የህወሓት ቡድን ለመደምሰስ የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍና ግንባር ገብቶ ለመፋለም የደሴ ከተማ ወጣቶች የህልውና ዘመቻውን ተቀላቀሉ። ወጣቶቹ የህልውና ዘመቻውን በመቀላቀል ታሪክን እንደሚሰሩ ጠቅሰዋል። የከተማው ከንቲባ አቶ አበበ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘመቻችን ወገኖቻችን ከመርዳት እስከ ግንባር ዘመቻ የሚዘልቅ ነው – የአልቡኮ ወርዳ የሣልመኔ ከተማ ነዋሪዎች Meseret Awoke Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ዘመቻችን ወገኖቻችን ከመርዳት እስከ ግንባር ዘመቻ የሚዘልቅ ነው ሲሉ የአልቡኮ ወርዳ የሣልመኔ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ የከተማዋ ነዋሪዎች 37 ኪሎ ሜትር ተጉዘው በደሴ ከተማ ዳውዶ አጠቃላይ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚገኙ የተፈናቀሉ ወገኖችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ቤንች ወረዳ ነዋሪዎች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Sep 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን ደቡብ ቤንች ወረዳ ነዋሪዎች ለሃገር መከላከያ ሰራዊት 32 ሰንጋዎችን እና ሌሎች ድጋፎችን አድርገዋል፡፡ የወረዳው ህዝብ በግንባር እየተዋደቀ ለሚገኘው ሰራዊት ድጋፉን ሲለግስ ይህ ለሶስተኛ ጊዜ ነው ተብሏል፡፡ በዚህም በሶስተኛ…