የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Meseret Awoke Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን በወቅታዊና ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል የምርጫ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ዛዲግ አብርሃ የትግራይ ህዝብ ለኢትዮጵያ ዋጋ የከፈለ ህዝብ መሆኑን ገልጸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሱዳን በአልምሃል ሰርጎ ለመግባት የሞከረ የጁንታው ቅጥረኛ ሃይል ተደመሰሰ Meseret Awoke Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ከሱዳን በአልምሃል ሰርጎ ለመግባት የሞከረው የጁንታው ቅጥረኛ ሃይል በጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት ተደምስሷል፡፡ በዚህ ተልዕኮ የሕዳሴውን ግድብ ግንባታ ለማደናቀፍ በሱዳን ሰርጎ ለመግባት የሞከሩ 50 የሽብር መልዕክተኞችና የጁንታው ቅጥረኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በአንጋፋው ድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Meseret Awoke Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በአንጋፋው ድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸውም÷ ለረጅም ዓመታት ትውልድን በሚያንፁ እና ኢትዮጵያን ከፍ በሚያደርጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና እኛ ወጣቶች እያለን ሀገር በገንጣይ ወንበዴ አትበተንም – የደቡብ ወሎ ወጣቶች Meseret Awoke Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)እኛ ወጣቶች እያለን ሀገር በገንጣይ ወንበዴ አትበተንም ሲሉ የደቡብ ወሎ ወጣቶች ገለጹ፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ከወሎ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው፡፡ የወሎ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምስቱ የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ታስበው ይውላሉ Meseret Awoke Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አምስቱ የጳጉሜ ቀናት በተለያዩ ሁነቶች ታስበው እንደሚውሉ የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር የ2014 ዓ/ም የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለሚያከናውናቸው ተግበራት በመዲናዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፈው በጀት ዓመት 3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር የሚገመት የኮንትሮባንድ ገቢና ወጪ ንብረት ተይዟል Meseret Awoke Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኮንትሮባንድ እንቅስቃሴ በ2013 በጀት ዓመት በተሰራ ስራ 3 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር የሚገመት ገቢና ወጪ ንብረት መያዝ መቻሉን የፌዴራል ፖሊስ ገለጸ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ግምገማ እያካሄደ ሲሆን÷በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በአንጋፋው ድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Meseret Awoke Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በአንጋፋው ድምጻዊ አለማየሁ እሸቴ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በመልዕክታቸውም÷ ሃገራችን ካፈራቻቸው ታላላቅ ድምጻውያን አንዱ በሆነው በአለማየሁ እሸቴ ዜና እረፍት እጅግ አዝኛለሁ ብለዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሽብርተኞቹ ህወሓትና ሸኔ ጥምረት ሃገር የማፍረስ እኩይ ስምምነት ነው Meseret Awoke Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ ጥምረት ድሮም የነበረ ሃገር የማፍረስ እኩይ ስምምነት መሆኑን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሁሴን ፈይሶ ገለጹ። አቶ ሁሴን ፈይሶ እንደተናገሩት፥ አሁን በግላጭ የተናሩት ሃቅ ህዝብም መንግስትም የሚያውቁት ቢሆንም…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በአንጋፋዉ ድምጻዊ ዓለማየሁ እሸቴ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Meseret Awoke Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአንጋፋዉ ድምጻዊ ዓለማየሁ እሸቴ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ። ምክትል ከንቲባዋ ‘‘ኢትዮጵያ ታላቅ የጥበብ ሰዉ ነዉ ያጣችው’’ ያሉ ሲሆን÷በአንጋፋዉ ድምጻዊ ዓለማየሁ እሸቴ ህልፈተ ህይወት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በአንጋፋው ድምጻዊ አለማየሁ አሸቴ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ Meseret Awoke Sep 3, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአንጋፋው ድምጻዊ አለማየሁ አሸቴ ህልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክትም ‘’ሀገሩን አጥብቆ በመውደድና ለሀገሩ ከልብ በመሥራት ለብዙ ከያንያን አርአያ የሆነው…