Fana: At a Speed of Life!

ጥራት ያላቸው እና የሕብረተሰቡን ችግሮች መፍታት የሚችሉ ምርምሮች ሊሰሩ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጥራት ያላቸው እና የሕብረተሰቡን ችግሮች መፍታት የሚችሉ ምርምሮች ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ ፡፡ አርሲ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ ባዘጋጀው የምርምር እና የማህበረሰብ አገልግሎት ፕሮጀክት ፕሮፖዛል ግምገማ ጉባኤ ላይ 218 የምርምር ንድፈ ሃሳቦች ለግምገማ…

አሸባሪው ህወሓት ከ30 በላይ ምዕመናንን ገድሎብናል – መላእከ ሠላም መርጌታ ሙሴ ህሩይ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች ከ30 በላይ ምዕመናንን መግደላቸውን እና በጾመ ፍልሰታ ስጋ እንዲበሉና ወተት እንዲጠጡ ማስገደዳቸውን መላእከ ሠላም መርጌታ ሙሴ ህሩይ የጋሰይ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ገለጹ፡፡ የአሸበሪው…

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ከአፋር ለተፈናቀሉ የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ ላከ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሰመራ ዩኒቨርሲቲ አካባቢ ለተጠለሉ ወገኖች ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ መላኩን አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ አለምሸት ተሾመ እንደገለጹት÷…

የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር ደሴ ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማህበር ደቡብ ወሎ ዞን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ከተለያዩ የሰሜን ወሎ አካባቢዎች ተፈናቅለው ደሴ ከተማ ለሚገኙ 800 ቤተሰቦች ድጋፍ አድርጓል። የቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ መላኩ ቸኮል ድጋፉ ከዓለምአቀፉ ቀይመስቀል ኮሚቴ…

ሸኔ በኦሮሞ ስም የሚነግድ የኦሮሞ ጠላት የሆነ የጥፋት ቡድን ነው – አባ ገዳ ሁንዴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሸኔ የሽብር ቡድን በኦሮሞ ስም የሚነግድ ትናንት የኦሮሞን ሲገድል ከነበረው የህወሓት የሸብር ቡድን ጋር ጋብቻ የፈጸመ የኦሮሞ ጠላት ነው ሲሉ አባ ገዳ ሁንዴ በየነ ገለጹ። የኦሮሞ ወጣት ከመከላከያ ሠራዊት ጎን በመቆም የኢትዮጵያን ህልውና ማስጠበቅ…

የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማህበር ለመከላከያ ሰራዊት የደም ልገሳና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማህበር ፣ ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ደም በመለገስና 70ሺህ ብር ድጋፍ በማድረግ አጋርነቱን አሳይቷል ፡፡ የማህበሩ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጳውሎስ ካሱ÷ ኢትዮጵያን ለመታደግ አለመስማት ሳያግደን ፣ በብሔርና…

በህወሓት በሬ ወለደ ወሬ የሚፈታ ህዝብ የለንም – አቶ ከበደ ካሣ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በህወሓት በሬ ወለደ ወሬ የሚፈታ ህዝብ የለንም ሲሉ የሀይቅ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ገለጹ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ እንዳሉት÷ አሸባሪው ህወሓት እየተጠቀመበት ያለው የውሸት ፕሮፓጋንዳ ጊዜው ያለፈበት ስልት ነው ብለዋል። የከተማችን ወጣትና…

አሸባሪው ሕወሓት የከፈተብንን ጦርነት መክተን ሕዝባችንን እናኮራለን – ሌ/ጄ ደስታ አብቼ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓት የከፈተብንን ጦርነት መክተን ሕዝባችንን እናኮራለን ሲሉ የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ደስታ አብቼ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጄኔራል ደስታ ይህንን ያሉት የመከላከያ ሚኒስቴር ያስገነባው የአዋሽ በርታ የእግረኛ ሻለቃ…

ዜጎች ደም ለመለገስ ያሳዩት ፈቃደኝነት ደም የመለገስ ታሪክን የለወጠ ነው – ብሄራዊ የደም ባንከ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዜጎች ደም ለመለገስ እያሳዩ ያለው ፈቃደኝነት በኢትዮጵያ የደም ልገሳን ታሪክ የለወጠና ያሳደገ መሆኑን ብሄራዊ የደም ባንከ አገልግሎት ገለጸ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የደም ባንከ አገልገሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ያረጋል…

በአፍሪካ ቀንድና በአፍሪካ ለሚኖር ሰላምና እድገት አሜሪካ ለኢትዮጵያ አጋርነቷን ማሳየት እንዳለባት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) እስትራቴጂካዊ አካባቢ በሆነው የአፍሪካ ቀንድና በአጠቃላይ በአፍሪካ ለሚኖር ሰላምና እድገት አሜሪካ ለኢትዮጵያ አጋርነቷን ማሳየት እንዳለባት የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ የአሜሪካ ቅርንጫፍ ገለጸ። የኢትዮጵያ ሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ የአሜሪካ…