Fana: At a Speed of Life!

የአፋር ክልል የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ያሉ የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ህወሓት በከፈተው ጥቃት ለተፈናቀሉ 530 ሺህ ብር ግምት ያለው ሰብዓዊ ድጋፍ አደረጉ። የክልሉ ማህበራዊ ጉዳይ ሃላፊ ወይዘሮ ዘሃራ ኡመድ ማህበረሰቡ ድጋፍ እያደረገ ቢሆንም መንግስታዊ ያልሆኑ…

ሽብርን ለመከላከል አንድነትን ማጠናከር ያስፈልጋል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በጋምቤላ ክልል የሽብርተኞቹ የህወሓትና የሸኔ ተላላኪዎች ሽብር ለመፍጠር የሚያደርጉትን ሴራ ለማምከን አንድነትን ማጠናከር ይገባል ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገልጸዋል። የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ…

የሽብር ቡድኖች የሚያሰራጩትን አሉባልታ በጋራ መመከት ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር አደኤላ እና በኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን መካከል የሚታዩ ግጭቶችን በዘላቂነት መፍታት በሚቻልበት ዙሪያ አመራሮችና የሀገር ሽማግሌዎች የተሳትፉበት ውይይት በሸዋ ሮቢት ከተማ ተካሂዷል። በአዋሳኝ ቦታዎች በግለሰቦች መካከል የሚነሱ ግጭቶችን…

አሸባሪው ህወሓት በኦሮሞ ህዝብ ላይ የፈፀመው ግፍ ይቅር ሊባል አይችልም- አቶ ታዬ ደንደኣ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት በኦሮሞ ህዝብ ላይ የፈፀመው ግፍ በየትኛውም መመዘኛ ይቅር ሊባል የማይችል መሆኑን በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ታዬ ደንደኣ ገለጹ። በኦሮሚያ ክልል ካሉት 21 ዞኖችና 28 የከተማ አስተዳደሮች የተውጣጡ…

በዱባይ ኤክስፖ 2020 ኢትዮጵያ በበለፀጉ ዕድሎቿ ላይ አተኩራ ትሰራለች – አምባሳደር ምስጋኑ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዱባይ ኤክስፖ 2020 ኢትዮጵያ የምድረ ቀደምት እና የዕድሎች ምድር መሆኗን በሚያስገነዝብ ጭብጥ እንደሚሰራ ተገለጸ፡፡ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ከኤሜሬትስ ኒውስ ኤጀንሲ ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ኤክስፖው…

የሰፈራ ጣቢያዎችን የመሰረተ ልማት ፍላጎቶች ለማሟላት ባለድርሻ አካላት ሊደግፉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በየአካባቢው የሚገኙ የሰፈራ ጣቢያዎችን የመሰረተ ልማት ፍላጎቶች ለማሟላት በሚደረገው ጥረት ባለድርሻ አካላት ሊደግፉ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የካፋ ዞን ሺሾእንዴ ወረዳ አስተዳደር በባለድርሻ አካላት በወረዳው አዲስ የተቋቋሙትን ሕሪዮና ሸመሮ የሰፈራ…

እውነታውን ለአለምና ለአፍሪካውያን ለማድረስ የትዊተር ዘመቻውን መቀላቀል ይገባል -አምባሳደር አለምጸሀይ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኡጋንዳ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ያላቸውን ድጋፍ ገልጸዋል፡፡ ከምናደርገው የሞራልና የገንዘብ ድጋፍ በተጨማሪም እውነታውን ለአለም ህብረተሰብና ለአፍሪካውያን ወንድሞቻችን ለማድረስ የትዊተር ዘመቻውን በትኩረት…

የደቡብ ወሎ ዞን የወጣቶች የክተት ዘመቻ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ወሎ ዞን የወጣቶች የክተት ዘመቻ መድረክ በመቅደላ አምባ ዮኒቨርሲቲ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በመድረኩ የአማራ ክልል የዞን እና የመከላከያ ከፍተኛ አመራሮች የተገኙ ሲሆን÷ የክተት አዋጁን ተቀብለው የተቀላቀሉ ከ1 ሺህ 500 በላይ የሚሆኑ…

አቶ አገኘሁ ተሻገር ከዩኒሴፍ የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አገኘሁ ተሻገር ከተመድ የህጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) የኢትዮጵያ ተወካይ አዴል ክኾድር ጋር ተወያይተዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት÷ ዩኒሴፍ ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው በቻግኒ ጊዜያዊ መጠለያ ጣቢያ…

በኢትዮጵያ የኮቪድ19 ወረርሽኝ ሶስተኛው ማዕበል በከፍተኛ ደረጃ እየተስፋፋ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ካለፉት ስምንት ሳምንታት ወዲህ በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ሶስተኛ ማዕበል በከፍተኛ ደረጃ እየተስፋፋ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በጤና ሚኒስቴር የኮቪድ-19 ምላሽ አስተባባሪ አቶ መብራቱ ማሴቦ÷ የኮቪድ19 ወረርሽኝ ሶስተኛ ማዕበል…