የሀገር ውስጥ ዜና አኮቦ የወርቅ ማዕድን አምራች ድርጅት በኢትዮጵያ የሙከራ ፈቃድ አገኘ Meseret Awoke Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አኮቦ የተባለው የወርቅ ማዕድን አምራች ድርጅት በኢትዮጵያ በወርቅ ማዕድን ቁፋሮ ዘርፍ ለመሰማራት የሚያስችለውን የሙከራ ፈቃድ ማግኘቱን ይፋ አድርጓል። ድርጅቱ በኢትዮጵያ ሰገሌ አካባቢ ባለው የወርቅ ቁፋሮ ፕሮጀክት ላይ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ’ኦርጅናል ታይተን ጄል ጎልድ’’ የተባለው መድሃኒት ፈቃድ እንዳልተሰጠው ተገለጸ Meseret Awoke Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)‘’ኦርጅናል ታይተን ጄል ጎልድ’’ የተባለው መድሃኒት ፈቃድ እንዳልተሰጠው የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት አስተዳደር ባለሥልጣን ገለጸ፡፡ መድሃኒቱ በህገወጥ መንገድ ወደ ሃገር ዉስጥ ገብቶ በማህበራዊ ሚዲያ በመተዋወቅ ላይ እና በህገወጥ መንገድም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕልውና ዘመቻውን በቴክኖሎጂ እንደግፋለን – ምሁራን Meseret Awoke Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ወታደራዊ መሣሪያዎችን በመጠገንና ቴክኖሎጂያዊ ድጋፎችን በማድረግ የህልውና ዘመቻውን እንደሚደግፉ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የመንግስት፣ የግል ኮሌጅ እና ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ምሁራን ገለጹ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴክኒክና ሙያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቦረና እና መካነ ሰላም ከተማ አስተዳደሮች ወሎ ለሚገኘው ግንባር ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Aug 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የቦረና እና መካነ ሰላም ከተማ አስተዳደሮች ከ680 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የቁም እንስሳት ወሎ ግንባር ለሚገኘው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አድርገዋል። በድጋፉም ሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች 17 በሬ እና 72 በግና ፍየል ለጀግናው የሃገር መከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም 80 ሚሊዮን ደንበኞችን ማስተናገድ የሚችል የቀጣይ ትውልድ ቢዝነስ ሳፖርት ሲስተም ተግባራዊ አደረገ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም 80 ሚሊዮን ደንበኞችን ማስተናገድ የሚችል አቅም የፈጠረ የቀጣይ ትውልድ ቢዝነስ ሳፖርት ሲስተም (NGBSS) ተግባራዊ አድርጓል። አዲሱን ቴክኖሎጂ በተመለከተ የተዘጋጀ መርሃ ግብሩ ላይ ገለፃ ያደረጉት የኢትዮ-ቴሌኮም የመረጃ ዋና ኃላፊ…
ስፓርት ኤቨርተንና ሌስተር ሲቲ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ዛሬ 11 ሰዓት ላይ በተደረጉ አምስት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ሁለቱ በመሸናነፍ ሲጠናቀቁ ሶስቱ ደግሞ በአቻ ውጤት ተጠናቀዋል፡፡ በዚህም መሰረት ኤቨርተንና ሌስተር ሲቲ ተጋጣሚዎቻቸውን ሲያሸንፉ÷ አስቶንቪላ ከብሬንት ፎርድ፣ ኒውካስል ዩናትድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አይነ ሰውር አዛውንትና ህጻናትን የሚገለውን ሰርጎ ገብ ቡድን ካለበት እንዳይወጣ በጋራ እየተሰራ ነው Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አይነ ሰውር፣ አዛውንትና ህጻናትን የሚገለውን ሰርጎ ገብ አሸባሪ ቡድን ካለበት እንዳይወጣ በማድረግ እዛው ለመቅበር ከመከላከያ ሰራዊት ጋር በጋራ እየሰራን ነው ሲሉ የሰሜን ወሎ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡ በሬዎቻችን ለሚገል ልጆቻችንን እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የእግር ኳስ ክለቦች ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ ወሰኑ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ የእግር ኳስ ክለቦች ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ ለማድረግ ወስነዋል፡፡ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ጠቅላላ ጉባዔ ወደፊት ክለቦች ከብሮድካስቲግ ገቢ ከሚያገኙት ድርሻ ታሳቢ የሚሆን 500 ሺህ ብር እያንዳንዳቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ40 በላይ የአሸባሪው ሸኔ አባላት ተደመሰሱ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጉጂ ዞን የሀገር መከላከያ ሠራዊትና የኦሮሚያ ልዩ ኃይል ተቀናጅተው በወሰዱት እርምጃ ከ40 በላይ የአሸባሪው ሸኔ አባላት ተደመሰሱ። በሀገር መከላከያ ሠራዊት የደቡብ ዕዝ የኋላ ደጀን አስተባባሪ ኮሎኔል ግርማ አየለ እንደገለጹት÷ ሸኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለአትሌት ትዕግስት ገዛህኝ መንግስቱ የእንኳን ደስ አለሽ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በፓራሊምፒክ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳልያ ላስገኘችው አትሌት ትዕግስት ገዛህኝ የእንኳን ደስ አለሽ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም ‘’ትዕግስት ገዛሀኝ መንግስቱ በሴቶች 1,500 ሜትር በማሸነፍና በፓራሊምፒክ…