ስፓርት ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን በሰፊ ውጤት አሸነፈ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተካሄደው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ አርሰናልን 5ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸንፏል፡፡ ለማንችስተር ሲቲ ኤልካይ ጉንዶጋን በ7ኛው ደቂቃ፣ ፌራን ቶሬዝ በ12ኛው እና በ84ኛው ፣ ገብርኤል ጄሱስ በ43ኛው እና ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የጋራ የልማት፣ የሰላምና የትብብር ስምምነት መድረክ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2023(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎችን መልካም ጉርብትና የበለጠ የሚያጠናክር የጋራ የልማት፣ የሰላምና የትብብር ስምምነት መድረክ በባህርዳር ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የሁለቱን ክልሎች ልማት ማፋጠንና ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ ላይ ትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጁንታው የትግራይ ህዝብ እርዳታ እንዳያገኝ በማድረግ ጠላትነቱን አረጋግጧል Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2023(ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት የትግራይ ህዝብ እርዳታ እንዳያገኝ በማድረግ ለክልሉ ሕዝብ ጠላትነቱን በማስረጃ ማረጋገጡን በአዲስ አበባ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ተናገሩ። የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በክፍለ ከተማው ከሚኖሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የምርት ዋጋ ጭማሪ ያደረጉ 657 የንግድ ተቋማት ፈቃዳቸው ተሰረዘ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የኢኮኖሚ አሻጥር በመፈጸም የምርት ዋጋ ማናር ላይ የተሰማሩ 657 የንግድ ተቋማት ፈቃዳቸው መሰረዙን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡ ቢሮው በወቅታዊ ንግድና ህገወጥ የዋጋ ጭማሪ ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። የአዲስ አበባ ንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤንች ሸኮ ዞን አሸባሪው ህወሓትን የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንች ሸኮ ዞን አሸባሪው ህወሓትን የሚያወግዝ እና ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሠልፍ ተካሄደ፡፡ አሸባሪዉ ህወሃት በሀገራችን ላይ የከፈተውን ጦርነት ለመመከት የዞኑ ወጣቶች በአካል ከመዝመት ጀምሮ በገንዘብ ፣በሞራል እና በደም ልገሳ ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቀጣዮቹ 90 ቀናት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ መጨመር የተከለከለ ነው- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዋጋ መጨመርም ሆነ ተከራይን ከቤት ማስወጣት ለ90 ቀናት የተከለከለ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ ከተማ አስተዳደሩ በጉዳዮ ላይ ያመጣው ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት የመምህራን አቅምና ኑሮ ለማሻሻል እየሰራ ነው – አቶ ሙስጠፌ ሙሃመድ Meseret Awoke Aug 28, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ከክልሉ ከሁሉም ወረዳዎች ከተወጣጡ መምህራን ጋር በጅግጅጋ ከተማ ተወያዩ። በመምህራን መኖሪያ ቤት፣ በመሬት፣ በጥቅማጥቅም፣ የደሞዝ ጭማሪና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪውን ቡድን ለመደምሰስ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከወትሮው በተለየ በአንድነት ቆሟል – ዶ/ር አለሙ ስሜ Meseret Awoke Aug 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪውን ቡድን ለመደምሰስ ሁሉም ኢትጵያውያን ከወትሮው በተለየ በአንድነት ቆሟል ሺሉ በሚኒስትር ማእረግ የዲሞክራሲ ሰርአት ግንባታ አሰተባባሪ ዶክተር አለሙ ስሜ ገለጹ፡፡ ይህ የተባለው የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሶስት ወንድማማቾች በአሸባሪው ህወሓት በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ Meseret Awoke Aug 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሶስት ወንድማማቾችን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏል። የሽብር ቡድኑ ወደ ጋይንት ገብቶ በቆየባቸው አስር ቀናት በሀይል ከተደፈሩ ሴቶች÷ ከዘረፈው ንብረት ውጭ ንፁሃንን በመረሸን ዘመን የማይሽረው ጠባሳ በነዋሪዎች ላይ አሳድሯል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሸኔ በአሸባሪው ህወሃት ቡድን የጦር መሳሪያ እና የገንዝብ ድጋፍ እየተደረገለት የቆየ ሌላኛው የጥፋት እጅ ነው Meseret Awoke Aug 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ሸኔ በአሸባሪው ህወሃት ቡድን የጦር መሳሪያ እና የገንዝብ ድጋፍ እየተደረገለት የቆየ ሌላኛው ህወሃት የጥፋት እጅ መሆኑን ምሁራን ገለጹ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የማህበረስብ ሳይንስ መምህር አና…