Fana: At a Speed of Life!

በኬንያ ሲሳተፍ የነበረው የአትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኬኒያ ናይሮቢ ሲካሄድ በነበረው ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሲሳተፍ የነበረው የአትሌቲክስ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ በ12 ሜዳልያዎች 4ኛ ደረጃ ከዓለም በመያዝ ያጠናቀቀው ልኡካን ቡድን ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት ደርሷል፡፡…

በሽብርተኛው ህውሃት ለተፈናቀሉ ከ376ሺህ በላይ ዜጎች ድጋፍ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ)በሽብርተኛው ህውሃት ለተፈናቀሉ ከ376 ሺህ በላይ ወገኖች የሰብአዊ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ከፋና ብሮድካስቲነግ ኮርፖሬታ ጋር ቆይታ ያደረጉት የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር ምትኩ…

ተዘግቶ የቆየው የአዲስ አበባ ጎጃም መንገድ ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ክፈት ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በከባድ የቋጥኝ ድንጋይ መንሸራተት ምክንያት ተዘግቶ የቆየው የአዲስ አበባ ጎጃም መንገድ በከፊል ተጠግኖ ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ለትራንስፖርት ክፍት ሆኗል። የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ከአዲስ አበባ ወደ ጎጃም በሚወስደው መንገድ ዓባይ በረሃ በመባል…

አፍሪካውያን በአስቸጋሪ ወቅት ከኢትዮጵያ ጎን ስለቆማችሁ እናመሰግናለን – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያን እየደገፋችሁ ላላችሁ ሁላችሁም አፍሪካውያን እህት ወንድሞች፣ መሪዎችና ምሁራን ከጎናችን ስለቆማችሁ እናመሰግናለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ልክ ኢትዮጵያ በተለያዩ ታሪካዊ ትግሎች ውስጥ ከሌሎች ጎን እንደቆመች ሁሉ…

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በህልውና ዘመቻው ለተሰለፉ የሰራዊት አባላት ቤተሰቦች ነጻ የትምህርት ዕድል ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በህልውና ዘመቻው ለተሰለፉ የሰራዊት አባላት ቤተሰቦች ነጻ የትምህርት ዕድል ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ተሰማ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ሰራተኞች ዛሬ ባካሄዱት ውይይት የሀገርን ክብር ለማስጠበቅ መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው…

በአማራ ክልል የመኸር ምርት በትኩረት እየተሰራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከህልውና ማስከበር ዘመቻው ትይዩ የ2013/14 መኸር ምርት ልማት ሥራ የተለየ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ በ2013/14 ዓ.ም መኸር ምርት ዘመን 4ነጥብ 59 ሚሊየን ሄክታር ማሳ በማልማት…

በድሬዳዋ የአንድ ቀበሌ ሴቶች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 758ሺህ ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋ አስተዳደር የሣቢያን ቀበሌ ሴቶች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት 758 ሺህ ብር በጥሬ ገንዘብ እና በዓይነት ድጋፍ አደረጉ። በድጋፍ ርክክቡ ሥነ-ሥርዓት ላይ የቀበሌው ሥራ አስፈጻሚ አቶ ወንድማገኝ በሻህ እንዳሉት÷ የቀበሌው ሴቶች ለሠራዊት…

በእነ ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ፍርድ ቤት የቀረቡ 21 ተከሳሾች የጠየቁት የዋስትና መብት ውድቅ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የፀረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት በእነ ደብረጽዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ፍርድ ቤት የቀረቡ 21 ተከሳሾች የጠየቁትን የዋስትና መብት ውድቅ አደረገ፡፡ ችሎቱ በእነ ደብረጽዮን ገብረ ሚካኤል የክስ…

ባለፉት 24 ሰዓታት የህወሓት ቡድን ላይ በተወሰደ እርምጃ ጀብዱ ተፈጽሟል – የአማራ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በኃይል በወረራቸው አካባቢዎች ላይ በተሰወሰደ ወታደራዊ እርምጃ ታላላቅ ጀብዱዎች መፈጸማቸውን የአማራ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ገለፁ። ዋና ዳይሬክተሩ በሰጡት…

የኢትዮጵያ እና የቱርክ አራቱ ስምምነቶች

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቱርክ በትናንትናው እለት አራት ስምምነቶችን ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ እና የቱርክ የሁለትዮሽ ግንኙነት 125ኛ ዓመት ላይ የተከናወነ ሲሆን፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትናንት ያደረጉት ይፋዊ ጉብኝት አራት ስምምነቶችን…