ጤና በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ ነው Meseret Awoke Aug 19, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በአስደንጋጭ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑን የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲቲዩቱ ‘‘በየዕለቱ የማስጠንቀቂያ መልዕክቶችን እያስተላለፍን ብንገኝም በህብረተሰቡ ዘንድ ባለው መዘናጋት እና የወረርሽኙ ስርጭት መጨመር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮቪድ 19 ህሙማን ቁጥር በእጥፍ እየጨመረ ነው ተባለ Meseret Awoke Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት ከነበረው የኮቪድ 19 ህሙማን ቁጥር አንጻር አሁን ላይ ቁጥሩ በእጥፍ እየጨመረ መሆኑን የኮቪድ 19 ህክምና ማዕከል የስራ ሀላፊዎች ገለጹ፡፡ በሚሊኒየም የኮቪድ 19 ህክምና ማእከል ኃላፊ ዶክተር ውለታው ጫኔ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረተሰቡ ግንባር ለዘመቱ ቤተሰቦች የእርሻ ስራ እገዛ እያደረገ ነው- የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ Meseret Awoke Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ህብረተሰቡ የክተት ጥሪውን ተቀብለው በህልውና ዘመቻው በግንባር እየተፋለሙ ለሚገኙ የሚሊሻ ቤተሰቦች በእርሻ ስራ እገዛ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ። የቢሮው የሰብል ልማት ባለሙያ ወይዘሮ እንየ አሰፋ ለኢዜአ እንደገለጹት÷አሸባሪው የህውሓት ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ተላላኪው ሽኔ በኦሮሞ ስም የመታገል ሞራል ሊኖረው አይችልም – የምዕራብ ጉጂ ዞን ነዋሪዎች Meseret Awoke Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህውሓት ተላላኪ የሆነው ኦነግ ሽኔ በኦሮሞ ስም የመታገል ምንም አይነት ሞራል ሊኖረው አይችልም ሲሉ የምዕራብ ጉጂ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ። ኦነግ ሸኔ ከህወሓት ጋር ግንባር ፈጥሮ ሀገር ለማፍረስ መነሳቱ ከጥፋት ውጭ አማራጭ ሃሳብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል 191 ነጥብ8 ቢሊየን ብር ዕዳ ተሰርዞ ወደካፒታል እንዲዞር ተደረገ Meseret Awoke Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከወሰደው ብር ውስጥ 50 በመቶ ማለትም 191 ነጥብ8 ቢሊየን ብር ዕዳ ተሰርዞ ወደካፒታል እንዲዞር ተወስኗል፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የመንግስት ዕዳና ሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን፣ የኢትዮጵያ ንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትራንስፖርት ሚኒስቴር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ያስጀመራቸዉን የቤቶች እድሳት አጠናቆ ለተጠቃሚዎች አስረከበ Meseret Awoke Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የትራንስፖርት ሚኒስቴር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ያስጀመራቸዉን የቤቶች እድሳት በማጠናቀቅ ለተጠቃሚዎች አስረክበዋል፡፡ የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ የቤት እድሳት ካስጀመሩበት ቤቶች ዉስጥ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 የሚገኙ ቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀረሪ በ77 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ዘመናዊ የቄራ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ Meseret Awoke Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሀረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት በከተማ ተቋማዊና መሠረተ ልማት ማስፋፊያ ፕሮግራም ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በሀረሪ ክልል ሶፊ ወረዳ በ77 ሚሊየን ብር የተገነባው ዘመናዊ የቄራ አገልግሎት መስጫ ህንፃ ተመርቋል፡፡ በመርሃ ግብሩ የከተማ ልማትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓትና ኦነግ ሸኔን ጥምረት የሚያወግዙ ሰልፎች በተለያዩ ከተሞች ተካሄዱ Meseret Awoke Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓትና ኦነግ ሸኔን ጥምረት የሚያወግዙ ሰልፎች በተለያዩ ከተሞች ተካሄዱ። ሰልፎቹ በሻሸመኔ ከተማና ቢሻን ጉራቻ፣ ሱሉልታ፣ ሰበታ፣ለገጣፎ፣ ሮቤ፣ ቡኖ በደሌ እና ቡራዩ ከተሞች ነው የተካሄዱት። በሻሸመኔ በተካሄደው ሰልፍ ላይ የኦነግ ሸኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፕላንና ልማት ኮሚሽን ከተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሠራተኞች ጋር ደም ለገሱ Meseret Awoke Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ኮሚሽን ተጠሪ ተቋማት ከሆኑት የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ እና የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሠራተኞች ጋር ዛሬ ለመከላከያ ሠራዊት ደም ለግሰዋል፡፡ የደም ልገሳ መርሐ ግብሩ÷ ‹‹ደማችን ለመከላከያ ሠራዊታችን››…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ ሰራተኞች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ Meseret Awoke Aug 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ ሰራተኞች ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ የሚውል ከ1 ሚሊየን 651 ሺህ በላይ ብር አሰባሰቡ፡፡ በኤጀንሲው ዋና መስሪያ ቤት እና በቅርንጫፍ መስሪያ ቤት ያሉ ሠራተኞች ሀገራዊ ጥሪን ተቀብለው ከደመወዛቸው ለመከላከያ…