የሀገር ውስጥ ዜና የኤጀንሲው ሰራተኞች ለህልውና ዘመቻው የስንቅ ዝግጅት እያደረጉ ነው Meseret Awoke Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2013 (ኤፍቢ ሲ)የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ኤጀንሲ ሰራተኞች ለሃገር መከላከያ ሰራዊት፣ ለአማራ ልዩ ሃይል፣ ሚሊሻና ለፋኖዎች የስንቅ ዘግጅት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡ ቀደም ሲልም የወር ደሞዛቸውን ከማበርከታቸው ባለፈም የደም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሱዳን በጎርፍ አደጋ ከ50 በላይ ሰዎች ህይወት ማለፉን ተከትሎ ግብጽ የተሰማትን ሃዘን ገለጸች Meseret Awoke Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ጎርፍ ባስከተለው አደጋ ከ50 በላይ ሰዎች ህይወት ማለፉን ተከትሎ ግብጽ ሃዘኗን ገልጻለች፡፡ በጎርፍ አደጋው እናትና ልጅን ጨምሮ የ52 ዜጎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ የሲቪል መከላከያ ብሔራዊ ምክር ቤትቃል አቀባይ አብደል ጋሊል አብደል…
የሀገር ውስጥ ዜና የመገናኛ ብዙሃን አንድነትን በማጠናከር አኳያ ሚናቸው ከፍ ያለ ነው Meseret Awoke Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የመገናኛ ብዙሃን አንድነትን በማጠናከር አኳያ ሚናቸው ከፍ ያለ ነውፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ዕፅገነት መንግስቱ ገልጸዋል፡፡ ምክር ቤቱ ‘’ሚዲያ፣ ሕገ መንግስታዊ ስርዓትና ሀገርን የማዳን ጥያቄ’’ በሚል ርዕስ ጉዳይ ላይ ከሚዲያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ስምንት የአሸባሪው ቡድን ሰርጎ ገቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Awoke Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ስምንት የአሸባሪው ህወሓት ቡድን አባላት ሰርጎ ገቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደሴ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል። የደሴ ከተማ ከንቲባ አቶ አበበ ገ/መስቀል በሰጡት መግለጫ፥ ህወሓት ኢትዮጵያዊነት እንዲዳከም ያልፈነቀለው ድንጋይ የለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ዕድሜያቸው ከ35 በላይ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የኮቪድ 19 ክትባት ሊሰጥ ነው Meseret Awoke Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ዕድሜያቸው ከ35 በላይ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የኮቪድ 19 ክትባት በመንግስት ጤና ጣቢያዎች ሊሰጥ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የጤና ቢሮው ኃላፊ ዶክተር ዮሐንስ ጫላ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ካለፉት 4…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ያለው ችግር የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ነው – የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት Meseret Awoke Aug 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በትግራይ ክልል ያለው ችግር የኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ በመሆኑ መንግሥታቸው ጣልቃ የመግባት አጀንዳን እንደማይደግፍ የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ገለጹ፡፡ በደበብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪውን ቡድን ፍጻሜ በአጭር ጊዜ ለማድረግ ተነስተናል – የወሎ ግንባር ዘማቾች Meseret Awoke Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪውን ቡድን ፍጻሜ በአጠረ ጊዜ ለማድረግ መነሳታቸውን በወሎ ግንባር የሚገኙ የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የክልል ልዩ ሀይሎችና ሀገርን ለማዳን የዘመቱ ታጣቂዎች ተናገሩ፡፡ ከሚወዷት ሀገራቸውና ከሚሳሱለት ህዝብ በተቃራኒ የቆመውን አሸባሪ ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅማ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የአባላቱን የኑሮ ደረጃ ማሻሻሉ ተገለጸ Meseret Awoke Aug 23, 2021 0 የጅማ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የአባላቱን የኑሮ ደረጃ ማሻሻሉ ተገለጸ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን የአባላቱን የኑሮ ደረጃ እያሻሻለ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ በአምስት ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ 14 ማህበራትን በውስጡ በማካተት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ቡድን በርካቶችን ለጦርነት ማሰለፉ በትግራይ ህዝብ ላይ ዘር እንዳይተርፍ ያለውን ፍላጎት እንደሚያሳይ ምርኮኞች ገለጹ Meseret Awoke Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በርካቶችን ለጦርነት ማሰለፉ በትግራይ ህዝብ ላይ ዘር እንዳይተርፍ ያለውን ፍላጎት እንደሚያሳይ የተማረኩ የአሸባሪው ቡድን ወታደሮች ተናገሩ። ቡድኑ እያንዳንዱ ትግራዋይ ልጆቹን ለጦርነት እንዲያበረክት የሚያስገድድ ሲሆን÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ጽህፈት ቤት ሠራተኞች ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት ደም ለገሱ Meseret Awoke Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሠራተኞች ዛሬ ለጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት ደም መለገሳቸውን ከጽህፈት ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/…