Fana: At a Speed of Life!

ምሁራን የኢሬቻን እሴቶች ለማጎልበት እንዲሠሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘርፉ ምሁራን የኢሬቻን እሴቶች እና መልካም ገጽታዎች የሚያጎሉ ሥራዎችን እንዲሠሩ የኦሮሚያ ክልል ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳር ጽሕፈት ቤት ያዘጋጀው የ ‘ጉሚ በለል’ የውይይት መድረክ 'ኢሬቻ ለባህል…

የትግራይ ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ ሰላሙን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ከፍጻሜ እንዲደርሱ ሕዝቡ ከመቼውም ጊዜ በላይ ሰላሙን እንዲጠብቅ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር ጌታቸው ረዳ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በትግራይ ደቡብ ምሥራቅ ዞን በሕዝብ ከተወከሉ የተለያዩ…

በሴቶች ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 4 በመውጣት አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊን 2024 የሴቶች ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1 እስከ 4 በመውጣት አሸንፈዋል፡፡ በዚሁ መሠረት አትሌት ትዕግስት ከተማ ርቀቱን 2 ሠዓት ከ16 ደቂቃ ከ42 ሰከንድ በመግባት አሸንፋለች፡፡ እንዲሁም አትሌት መስታወት…

አቶ ኦርዲን በድሪ በክልሉ የለማውን የማሽላ ኢንሼቲቭ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪና ሌሎች የሥራ ኃላፊዎች በክልሉ በኩታ ገጠም የለማውን የማሽላ ኢንሼቲቭ ጎበኙ፡፡ "መልካም" የተባለውና ከፍተኛ ምርት የሚሰጠውን ማሽላ በክልሉ የማስፋፋት ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገልጿል።…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 75 የመኖሪያ ቤቶችን ለነዋሪዎች አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በአዲስ ክፍለ ከተማ ባለ 5 ወለል 75 የመኖሪያ ቤቶችን ለነዋሪዎች አስተላለፉ፡፡ በዊንጌትና ገብስ-ተራ የቀበሌ ቤቶችን በማፍረስ ለመኖር ምቹ የሆኑ 75 የመኖሪያ ቤቶች ያላቸው ባለ 5 ወለል…

ኢትዮጵያ በሶማሊያ የደረሰውን የሽብር ጥቃት አወገዘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሊያ ሞቃዲሾ የደረሰውን የሽብር ጥቃት አወገዘ፡ የኢትዮጵያ መንግሥት ባወጣው የሐዘን መግለጫ÷ በተፈጸመው የሽብር ጥቃት ሕይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች መጽናናትን ተመኝቷል፡፡ የተፈጸመውን ጥቃት በማውገዘ ሽብርተኝነትን…

በቡና ምርታማነትና ጥራት ላይ ያተኮረ የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በቡና ምርታማነትና ጥራት ላይ ትኩረት ያደረገ የንቅናቄ መድረክ በኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ ላይ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…

አቶ አረጋ ከበደ የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ የፍትሕ ተቋማት ሠራተኞች ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ የፍትሕ ተቋማት ሠራተኞች የሕዝብ አገልጋይነት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አሳሰቡ፡፡ በባሕር ዳር እየተካሄደ በሚገኘው የአማራ ክልል የዳኝነትና ፍትሕ አካላት የትብብር…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ በመልዕክታቸው ፥ በዓሉ የሰላም፣ የደስታና የመረዳዳት እንዲሆን ተመኝተዋል።

የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከብሮ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በመላው ኢትዮጵያ የተከበረው የመስቀል ደመራ በዓል በድምቀት ተከበሮ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። የፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታና ደህንነት አካላት ጋር በመቀናጀት እና ቅድመ ዝግጅት በማድረግ በዕቅድ እየተመራ…