ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል የተመድ ዋና ጸሐፊ ወደ ግዛቷ እንዳይገቡ እገዳ ጣለች Meseret Awoke Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬስ ወደ ግዛቴ እንዳይገቡ ስትል እገዳ መጣሏን አስታወቀች። ሀገሪቱ ይህንን ውሳኔ ያሳለፈችው ዋና ጸሀፊው ኢራን ወደ እስራኤል ሚሳኤል ማስወንጨፏን ተከትሎ ድርጊቷን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም ባንክ የኢትዮጵያን የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ሂደት እደግፋለሁ አለ Meseret Awoke Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ባንክ ኢትዮጵያ የዓለም የንግድ ድርጅት አባል ለመሆን የምታደርገውን ሂደት በፋይናንስና በቴክኒክ እንደሚደግፍ አረጋገጠ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከዓለም ባንክ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ባደረጉት ውይይት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ፌዴራል ፖሊስን በአፍሪካ ካሉ ምርጥ አምስት የፖሊስ ተቋማት ውስጥ አንዱ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ Meseret Awoke Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስን በ2022 ዓ.ም በአፍሪካ ካሉ ምርጥ አምስት የፖሊስ ተቋማት ውስጥ አንዱ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን ተገለጸ፡፡ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል በዋና መምሪያው ተገኝተው የተቋሙን የሎጂስቲክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለፉት ሁለት ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲው በስኬታማ አፈፃፀም ላይ መሆኑን አሳይተዋል – ጠ/ሚ ዐቢይ(ዶ/ር) Meseret Awoke Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለፉት ሁለት ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ ፖሊሲው በስኬታማ አፈፃፀም ላይ መሆኑን ማሳየታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው፥ የማክሮኢኮኖሚ ኮሚቴ ዛሬ ጠዋት ተሰብስቦ የሀገር በቀል…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የቡና ተከል ሽፋን ከ228 ሺህ ሄክታር በላይ መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከ228 ሺህ ሄክታር በላይ ማሳ በቡና እየለማ እንደሚገኝ የክልሉ ግብርና ቢሮ የቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ በ2016 በጀት ዓመት አፈፃፀም እና በ2017 ዕቅድ ዙሪያ በወላይታ ሶዶ ከተማ የምክክር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ለእስራኤል የአየር ሀይል ድጋፍ ማድረጓን ገለፀች Meseret Awoke Oct 2, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ትናንት ምሽት እስራኤል በኢራን የተተኮሱ ሚሳኤሎችን እንድታከሽፍ የጸረ- ባላስቲክ ሚሳኤል ድጋፍ ማድረጓን አስታወቀች፡፡ በፔንታጎን መግለጫ የሰጡት የአሜሪካ መከላከያ ሃይል ቃል አቀባይ ሜጀር ጄኔራል ፓትሪክ ራይደር÷ ወደ ቴል አቪቭ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር ደህንነትና ስራዎች ላይ ያተኮረ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Oct 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024 ዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር ደህንነት እና ስራዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ጉባኤ በሞሮኮ ማራኬሽ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ጉባኤው፥ ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂን ለአስተማማኝ እና ቀልጣፋ ስራዎች በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና በታይላንድ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከ20 በላይ ህጻናት ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተገለጸ Meseret Awoke Oct 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በታይላንድ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ከ20 በላይ ህጻናት ሳይሞቱ እንዳልቀረ ተገልጿል፡፡ ከታይላንድ ዋና ከተማ ባንኮክ ወጣ ብሎ የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎችን አሳፍሮ ሲጓዝ የነበረ አውቶቡስ ተጋጭቶ በእሳት መያያዙም ነው የተጠቆመው፡፡ አደጋው…
የሀገር ውስጥ ዜና የእስራኤል እግረኛ ሰራዊት የአጭር ጊዜ ተልዕኮ በመያዝ ሊባኖስ ገባ Meseret Awoke Oct 1, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ሄዝቦላህን ለማጥቃት የአጭር ጊዜ ተልዕኮ በመያዝ እግረኛ ሰራዊቷን ወደ ሊባኖስ ማስገባቷን አስታወቀች፡፡ እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ የተገደበና ዒላማ ያለው የምድር ላይ ተልዕኮ ብላ የገለጸችውን በእግረኛ ሰራዊቷ የሚከናወን ዕቅዷን ይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለዘመናዊ አስተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የ70 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ከዓለም ባንክ ጋር ተፈራረመች Meseret Awoke Sep 30, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለዘመናዊ አስተዳደር ሥርዓት ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ የሚውል የ70 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ስምምነት ከዓለም ባንክ ጋር ተፈራርማለች፡፡ ገንዘቡ በረጅም ጊዜ የሚከፈል ሲሆን በኢትዮጵያ የአስተዳደር ስራዎችን ለማቀላጠፍና ለማዘመን ሥራ…