የሀገር ውስጥ ዜና ለመስቀል ደመራና ኢሬቻ በዓላት ለ310 ሺህ አስተባበሪ ወጣቶች የስራ ስምሪት ተሠጠ Meseret Awoke Sep 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓላትን ለሚያስተባብሩ ከ310 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች የስራ ስምሪት መሰጠቱ ተገለጸ። ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ በዓሉን አስመልክቶ ውይይት ሲካሄድ፥ የስራ ስምሪት እንደተሰጠም ተገልጿል። ስምሪቱ የአዲስ አበባ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ስምምነቱ አፍሪካ ላይ እየደረሰ ያለው ኢ-ፍትሃዊነት እንዲታረም ያደርጋል – አንቶኒዮ ጉተሬዝ Meseret Awoke Sep 23, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የጸደቀው ስምምነት አፍሪካ ላይ እየደረሰ ያለው ኢ-ፍትሃዊነት እንዲታረም መንገድ እንደሚከፍት ጠቆሙ፡፡ የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ የ21ኛው ክፍለ-ዘመን ተግዳሮት ናቸው ያላቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዮ ማስቃላ – ጋሞ Meseret Awoke Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ" ዮ ማስቃላ" በዓል በጋሞ ዞን ቦረዳ ወረዳ በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉ በባህላዊ ምግቦች፣ መጠጦች እና በተለያዩ ሁነቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው። የ ዮ ማስቃላ " በዓል ለማክበር የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሐይማኖት አባቶች የክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የመኸር ወቅት ልማትን ስኬታማ የሚያደርግ የእንክብካቤና የጥበቃ ተግባር እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በ2016/2017 የመኸር ወቅት ልማትን ስኬታማ የሚያደርግ የእንክብካቤና የጥበቃ ተግባር እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አጀበ ስንሻው እንደገለጹት÷ በክልሉ 2016/2017 የምርት ዘመን…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብርናችንን ለማሻገር በእውቀት ላይ መመስረት ይገባል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Meseret Awoke Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርናችንን እናሻግር ካልን በእውቀት ላይ የተመሰረተ የግብርና ልማት ስራ መስራት ያስፈልጋል ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የግብርና ልማት ጣቢያ ባለሙያዎችን የደረጃ ማሻሻያ ስልጠና አስመልክቶ ውይይት ተካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ዮዮ ጊፋታ – ወላይታ Meseret Awoke Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዮ ጊፋታ የ2017 ዓ/ም የባህልና የቋንቋ ሲምፖዚየም መርሐ-ግብር በወላይታ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ዮ ጊፋታ የወላይታ ህዝብ አሮጌውን ዘመን ሸኝቶ አዲሱን የሚቀበልበትና ተራርቀው የቆዩ ዘመድ አዝማድ ተገናኝተው በፍቅር የሚያከብሩት በዓል ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ጥላሁን ለወላይታ፣ ጋሞ እና ጎፋ ዞን ሕዝቦች የዘመን መለወጫ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Sep 21, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ለወላይታ፣ ጋሞ እና ጎፋ ዞን ሕዝቦች የዘመን መለወጫ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽህፈት ቤት በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መረጃ ፥ ዮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል በማልታና ለንደን ሊካሄድ ነው Meseret Awoke Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐበሻቪው ከማልታ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በማልታ ለመጀመሪያ ጊዜ፤ በካናዳ ደግሞ ለ5ተኛ ጊዜ የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል ሊያካሂድ ነው። በፌስቲቫሉ ላይ በማልታ አፊኒ፣ ዓባይ ወይስ ቬጋስ እና ዝምታዬ የተሰኙ ፊልሞችን በሴንት ጀምስ ካሻሊየር ሲኒማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ57 ሚሊየን ዶላር እየታደሰ የሚገኘው የአፍሪካ አዳራሽ ሕንፃ በጥቅምት ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል ተባለ Meseret Awoke Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው የአፍሪካ አዳራሽ ሕንፃ እድሳት ስራ ተጠናቆ በጥቅምት ወር አጋማሽ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገለጸ። በኮሚሽኑ የአፍሪካ አዳራሽ አስተዳደር ፕሮጀክት ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ Meseret Awoke Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለበርካታ ዓመታት በፖለቲካ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ የቆዩት የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ስርዓተ ቀብር በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈፅሟል፡፡ በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ጳጉሜን 4 ቀን 2012 ዓ.ም የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና…