የሀገር ውስጥ ዜና በየነ ጴጥሮስ(ፕ/ር) የሰሩት ስራ የሚያኮራ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Meseret Awoke Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በህይወት ሳሉ የሰሩት ስራ የሚያኮራ በመሆኑ ትውልድ ከእርሳቸው ህይወት ሊማር ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) የአስከሬን ሽኝት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) የአስክሬን ሽኝት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Sep 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) የአስክሬን ሽኝት በሚሊኒየም አዳራሽ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በሽኝት ስነ-ሥርዓቱ ላይ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ ቤተሰቦች እና ወዳጅ ዘመዶች እንዲሁም የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ተገኝተዋል። የመንግስት ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በየነ ጴጥሮሥ(ፕ/ር) የፅናት ተምሣሌትነታቸው ሁልጊዜም ሲዘከር የሚኖር ነው – ምክር ቤቱ Meseret Awoke Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮሥ (ፕ/ር) የፅናት ተምሣሌትነታቸው ሁሌም ሲዘከር የሚኖር እንደሆነ የፖለቲካ ፖርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ትግል ውሥጥ ጉልህ ድርሻ በነበራቸው በየነ ጴጥሮሥ(ፕ/ር) ህልፈት ሀዘኑ መሪር መሆኑን ምክር ቤቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ለሀገራችን ዴሞክራሲን በመሻት ታግለዋል- ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ Meseret Awoke Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ለሀገራችን ዴሞክራሲን በመሻት ከታገሉት ፖለቲከኞች መካከል አንዱ ናቸው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ በበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ሕልፈተ-ሕይወት የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ ክስ የቀረበባቸው ግለሰቦች የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ Meseret Awoke Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ ክስ የቀረበባቸው ሥድስት ግለሰቦች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ። የፍትህ ሚኒስቴር የተደራጁና ድንበር ተሻጋሪ ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ ዮሐንስ ዳንኤልን (ጆን ዳንኤል) ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሽግግር ፍትሕ መገናኛ ብዙሃን ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ Meseret Awoke Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽግግር ፍትሕ የተሟላ ትግበራና ፍትህን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት መገናኛ ብዙሃን የላቀ ሚናቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለጸ። በሽግግር ፍትሕ ፖሊሲና በማስተግበሪያ ፍኖተ ካርታ ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሃን አመራሮችና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የኢራን ፕሬዚዳንት ወደ አሜሪካ ሊያመሩ ነው Meseret Awoke Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራኑ ፕሬዚዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) 79ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ወደ አሜሪካ እንደሚያቀኑ ተነግሯል። ፕሬዚዳንቱ በጠቅላላ ጉባኤው ላይ ለመታደም በመጪው እሁድ በአሜሪካ ኒውዮርክ እንደሚገኙ…
ቴክ በበይነ-መረብ የሚፈጸሙ ማጭበርበሮችና መከላከያ መንገዶች Meseret Awoke Sep 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በይነ-መረብ (ኢንተርኔት) የዕለት ተዕለት የህይወት ዘይቤን ከቀየሩት የዓለም ክስተቶች መካከል አንዱ ሆኗል፡፡ በዚህም በኦንላይን ግብይቶች ይፈጸማሉ፤ የገንዘብ ልውውጦች እንዲሁም የተለያዩ ጉዳዮችን ለመፈጸም በአካል መገኝት ሳያስፈልግ…
ስፓርት አርሰናል ቶተንሃምን አሸነፈ Meseret Awoke Sep 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አርሰናል ቶተንሃምን 1 ለ0 አሸንፏል፡፡ የአርሰናልን ብቸኛ ጎል ያስቆጠረው ገብርኤል ማጋልሀይስ ሲሆን ፥ በ64ኛው ደቂቃ ግብ ላይ አሳርፏል፡፡
የሀገር ውስጥ ዜና የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ፍትሃዊ የግብይት ሰርዓት እንዲኖር ከፍተኛ ሚና እያበረከቱ ነው – ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) Meseret Awoke Sep 15, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅዳሜና እሁድ ገበያዎች ፍትሃዊ የግብይት ሰርዓት እንዲኖር ከፍተኛ ሚና እያበረከቱ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡ መንግስት ምክንያታዊ ያልሆነ የአቅርቦት እጥረትና የዋጋ ንረት እንዲከሰት የሚያደርጉ…