የሀገር ውስጥ ዜና ሴቶችን ለመሪነት ማብቃት ለሀገር ዕድገትና ልማት ፋይዳ አለው – ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ Meseret Awoke Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሴቶችን ለመሪነት ማብቃት ለሀገር ዕድገትና ልማት ፋይዳ እንዳለው ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚደንቷ ‘‘ውመን ፖለቲካል ሊደርስ’’ የተባለ ድርጅት ከተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ፀሀፊ ጋር በመሆን ባዘጋጀዉ መድረክ ላይ ንግግር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከመተከል ዞን ተፈናቅለው በቻግኒ ራንች መጠለያ ጣቢያ የነበሩ ዜጎች ወደቀያቸው መመለስ ጀመሩ Meseret Awoke Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ከመተከል ዞን ተፈናቅለው በቻግኒ ራንች መጠለያ ጣቢያ የነበሩ የወምበራ ፣ የድባጤ ፣ የቡለንና የጉባ ተፈናቃዮች ወደ ተዘጋጀላቸው ስፍራ እየተለመሱ ነው። የኮማንድ ፖስቱ የቴክኒክ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ አቶ ቀለሙ ሙሉነህ እንደተናገሩት፥ በቻግኒ ራንች…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን ሁሉም ድምፅ የተሰጠባቸው ሳጥኖች ወደ ምርጫ ክልሎች ደርሰዋል Meseret Awoke Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በወላይታ ዞን ድምፅ የተሰጠባቸው ሳጥኖች በሙሉ ወደ ምርጫ ክልሎች መድረሳቸው ተገለፀ። በወላይታ ዞን በሰባት የምርጫ ክልሎች በ563 የምርጫ ጣቢያዎች የድምፅ መስጠት ሂደት ተከናውኗል፡፡ ድምፅ የተሰጠባቸው ሳጥኖች ወደ ምርጫ ክልሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው በሰላም እንዲጠናቀቅ ላደረጉ አካላት የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ምስጋና አቀረበ Meseret Awoke Jun 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በሰላም እንዲጠናቀቅ ድጋፍ ላደረጉ አካላት የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ምስጋና አቅርቧል፡፡ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽነር አራርሳ መርዳሳ በሰጡት መግለጫ፥ ምርጫውን ለማደናቀፍ ከውስጥም ከውጭም የተደረጉ ሙከራዎች ቢኖሩም ህዝቡ ለነሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር ዳር ከተማ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጀመረ Meseret Awoke Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጀመረ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በተዘጋጁ የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች በመገኘት የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱን እየቃኘ ነው፡፡ በምናለ አየነው ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል 6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ በድሬዳዋ ከዚራ መንደር ሁለት ጣቢያ ተገኝተው አስጀመሩ Meseret Awoke Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል የምርጫ ታዛቢዎች 6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ በድሬዳዋ ከዚራ መንደር ሁለት ጣቢያ ተገኝተው አስጀምረዋል፡፡ በድሬዳዋ በአጠቃላይ 265 የምርጫ ጣቢያዎች ሲኖሩ ለህዝብ ተወካዮችና ለአስተዳደሩ ምክር ቤቶች ዘጠኝ የፖለቲካ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦንጋ ከተማ ድምጽ መስጠት ተጀመረ Meseret Awoke Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጀመረ፡፡ መራጮች በዞኑ በሚገኙ በሰባት የምርጫ ክልሎች በሚገኙ 461 የምርጫ ጣቢያዎች ድምጻቸውን መስጠት ጀምረዋል። ለምርጫው 524 ሺህ 686 ሰዎች የምርጫ ካርድ የወሰዱ ሲሆን፥ ሰባት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዳማ ከተማና ምስራቅ ሸዋ ዞን የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ አሰጣጥ ተጀመረ Meseret Awoke Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማና ምስራቅ ሸዋ ዞን የምርጫ ጣቢያዎች መራጮች መምረጥ ጀምረዋል፡፡ በአዳማ ከተማ ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ ዝናብ የጣለ ቢሆንም መራጮች ድምፃቸውን ለመስጠት በሁኔታዎች ሳይበገሩ የሚወክላቸውን በመምረጥ ላይ መሆናቸውን ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሀን ከተማ 6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጀመረ Meseret Awoke Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሀን ከተማ 6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ ሂደት ተጀምሯል። ታዛቢዎች የጽምፅ መስጫ ሳጥን ባዶ መሆኑን ከተመለከቱ በኋላ ነው ምርጫው የተጀመረው። የከተማዋ ነዋሪዎች ሌሊት 10 ሰዓት በምርጫ ጣቢያ የተገኙ ሲሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ከተማ 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት ተጀመረ Meseret Awoke Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳዳር 6ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት የአፍሪካ ህብረት ታዛቢዎች በተገኙበት ተጀመረ። የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ መጀመሩን የተመለከቱት የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ሃይል የምርጫ ታዛቢዎች የምርጫ ቁሳቁስ መሟላታቸውን…