የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ እና አጋሮ ከተማ ድምጽ መስጠት ተጀመረ Meseret Awoke Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ እና አጋሮ ከተማ 6ኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ ድምጽ መስጠት ተጀመረ፡፡ የድምጽ መስጠት ሂደቱ የተጀመረው የምርጫ ታዛቢዎች የጽምፅ መስጫ ኮሮጆዎችን ባዶ መሆናቸውን ከተመለከቱ በኋላ ነው ፡፡ የአጋሮ ከተማ ነዋሪዎችም ቀድመው 11 ሰዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሃዋሳ የሂጣታ ዘጠኝ የምርጫ ጣቢያ ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ ክፍት በማድረግ እየጠጠባበቅን ነው – የምርጫ ታዛቢዎችና አስፈጻሚዎች Meseret Awoke Jun 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሃዋሳ ከተማ የሂጣታ ዘጠኝ የምርጫ ጣቢያ ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ ክፍት በማድረግ እየጠጠባበቅን ነው ሲሉ የምርጫ ታዛቢዎችና አስፈጻሚዎች ገለጹ፡፡ በሀዋሳ ከተማ ከምርጫ በፊት የሚደረጉ ዝግጅቶች ተጠናቀው ለመራጩ ህዝብ ዝግጁ ሆነው እየተጠባበቁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ሁሉም የትራንስፖርት አማራጮች ለምርጫው ከማለዳ ጀምሮ አገልግሎት ይሰጣሉ – ትራንስፖርት ቢሮ Meseret Awoke Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ለነገው ምርጫ በአዲስ አበባ ከተማ ሁሉም የትራንስፖርት አማራጮች ከማለዳ ጀምሮ አገልግሎት የሚሰጡ መሆኑን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ይርጋለም ብርሃኔ እንደገለጹት፥ ለድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ በመዲናዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህርዳር የምርጫ ክልል በሚገኙ የምርጫ ጣቢዎች የምርጫ ቁሳቁስ እየተሰራጨ ነው Meseret Awoke Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በባህርዳር ከተማ የምርጫ ክልል በሚገኙ የምርጫ ጣቢዎች የምርጫ ቁሳቁስ እየተሰራጨ ይገኛል። በአፄ ቴወድሮስ ከፍለከተማ 25 የምርጫ ጣቢያዎች ያሉ ሲሆን፥ በጠይማ ምርጫ ጣቢያ የምርጫ ቁሳቁስ መድረሱን ፋና ብሮድካስቲንግ በስፍራው ቅኝት አድርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአምቦ አንድ ምርጫ ክልል ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ እየተደረገ ያለው ዝግጅት እየተጠናቀቀ ነው Meseret Awoke Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአምቦ አንድ ምርጫ ክልል ለ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ እየተደረገ ያለው ዝግጅት እየተጠናቀቀ ይገኛል። በምርጫ ክልሉ 94 ምርጫ ጣቢያዎች የሚገኙ ሲሆን፥ 69 ሺህ 696 መራጮች ተመዝግበዋል። እስካሁን በተደረገው ዝግጅትም ምርጫውን ለማካሄድ የሚረዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የምርጫ ቁሳቁስ እየተሰራጨ ነው Meseret Awoke Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2013 ፣ (ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ነገ ለሚካሄደው ምርጫ ቁሳቁስ እየተሰራጨ ይገኛል። በክፍለ ከተማው በነገው ዕለት ከ 135 ሺህ በላይ መራጮች ድምፃቸውን ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። በክፍለከተማው በሁለት የምርጫ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአለታ ወንዶ ምርጫ ክልል ለምርጫው የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች የማዳረስ ስራ እየተጠናቀቀ እንደሚገኝ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአለታ ወንዶ ምርጫ ክልል ለምርጫው የሚያገለግሉ ቁሳቁሶች የማዳረስ ስራ እየተጠናቀቀ እንደሚገኝ ተገልጿል፡፡ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከሚገኙት 119 የምርጫ ክልሎች ዉስጥ አንዱ የሆነዉ የአለታ ወንዶ ምርጫ ክልል ነገ ለሚካሄደዉ አጠቃላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫው ቅድመ ዝግጅት ላይ በመሳተፍ የበኩላችን እየተወጣን እንገኛለን – የሃዋሳ ከተማ ነዋሪዎች Meseret Awoke Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በምርጫው ላይ በመገኘት ድምፅ ለመስጠት ከመዘጋጀት ባሻገር በቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ በመሳተፍ የበኩላቸውን ጥረት በማድረግ ላይ መሆናቸውን የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ ለምርጫው በሚሆኑ የቦታ ዝግጅትና የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ በተለይም…
የሀገር ውስጥ ዜና በቻግኒ የምርጫ ክልል ባሉ የምርጫ ጣቢያዎች ክረምትን ተከትሎ ዝናቡ መስተጓጎል እንዳይፈጥር ዝግጅት ተጠናቀቀ Meseret Awoke Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በቻግኒ ከተማ የምርጫ ክልል ባሉ የምርጫ ጣቢያዎች ክረምትን ተከትሎ ዝናቡ መስተጓጎል እንዳይፈጥር ዝግጅት ተጠናቋል። መራጮች ድምጽ ለመስጠት ወደ ምርጫ ጣቢያዎች ሄደው በዝናብ ምክንያት ችግር እንዳይገጥማቸው፣ ማረፍ የሚችሉባቸው ድንኳኖች እና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫው ዕለት የሰብአዊ መብቶች ክትትል ለማድረግ ባለሙያዎችን አሰማርቻለሁ – ኮሚሽኑ Meseret Awoke Jun 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በምርጫው ዕለት የሰብአዊ መብቶች ክትትል ለማድረግ ባለሙያዎችን ማሰማራቱን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ በተሻሻለው የማቋቋሚያ አዋጁ አንቀፅ 6 መሰረት በምርጫ ወቅት የሰብአዊ መብቶች አጠባበቅን ክትትል የማድረግ ስልጣን እና…