የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ በ2ተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ Meseret Awoke Jul 6, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለሁለት ዓመታት በሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 104 ተማሪዎች አስመርቋል። በምረቃ መርሃ ግብሩ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ አባ-ገዳዎች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የተመራቂ ቤተሰቦች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ሊያ ብሄራዊ የተሀድሶ ህክምና አገልግሎት ማዕከል የማስፋፊያ ግንባታ ያለበትን ደረጃ ጎበኙ Meseret Awoke Jun 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በመቋቋም ሂደት ላይ ያለውን የብሄራዊ የተሀድሶ ህክምና አገልግሎት ማዕከል የማስፋፊያ ግንባታ ያለበትን ደረጃ ጎብኝተዋል፡፡ ማዕከሉ ከዚህ በፊት የሚኪሊላንድ የአካል ተሀድሶ አገልግሎት ማዕከል በመባል የሚጠራውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር ስምምነት ተፈራረመ Meseret Awoke Jun 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የስራ እድል ፈጠራን ማበረታታትና የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ማገዝ የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር ተፈራርሟል። ስምምነቱን በሃገር ውስጥ የሚመረቱ የቆዳ ውጤቶችን በተሻለ…
የሀገር ውስጥ ዜና በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራው ልኡክ የበርበራን ወደብ ጎበኘ Meseret Awoke Jun 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የተመራው ልኡክ የበርበራን ወደብ ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስና የሶማሊ ክልል ፕሬዚደንት አቶ ሙስጠፋ ሙሃመድ ማካተቱን ከሶማሊ ብዙሃን መገኛኛ ኤጀንሲ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ከሳኡዲ አረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር መከረ Meseret Awoke Jun 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን ከሳኡዲ አረቢያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ጋር ዜጎች ወደ አገር በሚመለሱበት ሁኔታ ላይ መክሯል፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል መስፍን ሻዎ የተመራው የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን በሳዑዲ አረቢያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሃት አሸባሪ ቡድን ቦታዎችን የተቆጣጠረ በማስመሰል ያሰራጨው ፕሮፓጋንዳ የሃሰት ነው – መከላከያ ሚኒስቴር Meseret Awoke Jun 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ለ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ ሰላምና ጸጥታ ሲባል በአራቱም የሃገሪቱ አቅጣጫ የሰራዊቱን መሰመራት ተከትሎ የአሸባሪው ርዝራዥ ታጣቂ ቡድን ቦታዎችን የተቆጣጠረ በማስመሰል ያሰራጨው ፕሮፓጋንዳ የሃሰት መሆኑን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ዛሬ በሰጠው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በካናዳ በትምህርት ቤት ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ የማይታወቁ መቃብሮች ተገኙ Meseret Awoke Jun 24, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የሚገኝ አንድ ቡድን በ ሳስኬችዋን አውራጃ ውስጥ የቀድሞ የመኖሪያ ቤት ትምህርት ቤት በሚገኝበት ቦታ በመቶዎች የሚቆጠሩ ምልክት የሌላቸውን መቃብሮች ማግኘቱን ገለጸ፡፡ ባሳለፍነው ወር ካውስስ በሳስኬችዋን ግዛት በሚገኘው የማሪቫል የህንድ…
ጤና ዋና ዋና የጉበት ህመም ምልክቶች Meseret Awoke Jun 24, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉበት ህመም (ሄፐታይተስ) አምስት ዋና ዋና ምልክቶች አሉት፡፡ ከጉበት ህመም አንዱ ምልከት ተደርጎ የሚወሰደው ድካም ሲሆን፥ የጉልበት ማጣት ፣ ከስራ ወይም ከእንቅስቃሴ በኋላ የሚመጣ ድካም ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ምልክቱ ከጠዋት ይልቅ በማታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምርጫ ውጤትን አስመልክቶ የተዛባ መረጃ የሚያሰራጩ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል – የአዲስ አበባ ፖሊስ Meseret Awoke Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርጫ ውጤትን አስመልክቶ የተዛባ መረጃ የሚያሰራጩ አካላት ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አሳስቧል፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው ዛሬ በሰጡት መግለጫ ÷ በአዲስ አበባ የድምፅ ቆጠራው መጠናቀቁን…
የሀገር ውስጥ ዜና በ600 ቢሊየን ብር መነሻ ካፒታል የተቋቋመው ኮርፖሬሽን ምክትል ዳይሬክተር ተሾመለት Meseret Awoke Jun 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በ600 ቢሊየን ብር መነሻ ካፒታል የተቋቋመው የዕዳና ሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ምክትል ዳይሬክተር ተሹሞለታል፡፡ አቶ ሙሉአለም ጌታሁን የዕዳና ሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የመንግሥት የልማት…