Fana: At a Speed of Life!

በመተከል ዞን ለተፈናቀሉ ዜጎች የምግብና አልባሳት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በጸጥታ ችግር ከቀዬአቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የምግብና አልባሳት ድጋፍ ተደረገ። በሰራተኛና ማህበራዊ ሚኒስቴር አስተባባሪነት ከጤና ሚኒስቴር፣ ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር እንዲሁም ከተጠሪ ተቋማትና የተለያዩ አካላት…

መንግስት በትግራይ ክልል ለአርሶ አደሩ የግብርና ግብዓት እየቀረበ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል አርሶ አደሩ በግብርና ስራው በስፋት ተሰማርቶ እንዲያመርት መንግስት አስፈላጊውን ሁሉ የግብርና ግብዓት በማቅረብ ላይ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳዳር የግብርና እና ገጠር ልማት ቢሮ ምክትል ሃላፊ አቶ…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሪሼል ኦማሞ ጋር በሁለትዮሽ እና በወቅታዊ ሃገራዊ ሁኔታዎችን በተመለከተ በጽህፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። አምባሳደር ሬድዋን በቀጣዩ ሃገራዊ…

በመቐለ ከተማ መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በመቐለ ከተማ የሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤቶች መደበኛ የመማር ማሰተማር ሥራ ዛሬ መጀመራቸውን በክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የከተማው ትምህርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ተወካይ ወይዘሪት ገነት መብራቱ እንዳሉት፥ የመማር…

የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሪይቸል ኦማሞ በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገብተዋል። የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ በመገኘት አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ…

ሚኒስቴሩ በመቐለ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች 50 ቶን የሚገመት አልሚ ምግቦችና አልባሳት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በመቐለ ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የሚውል 50 ቶን የሚገመት የተለያየ ይዘት ያላቸው አልሚ ምግቦችና አልባሳት ድጋፍ አድርጓል። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከጤና ሚኒስቴር እና ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር…

በመዲናዋ 500 ሺህ መኖሪያ ቤቶችን በአምስት ዓመታት ለመገንባት የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ የሚናፈሱ ወሬዎች ሀሰተኛ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲስ አበባ 500 ሺህ መኖሪያ ቤቶችን በአምስት ዓመታት ለመገንባት የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ የሚናፈሱ ወሬዎች ሀሰተኛ መሆናቸውን የከተማዋ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የስምምነቱን ሂደት ማብራሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ…

ችግኝ እየተከሉ ሃገርን ውብ ማድረግ ከሁሉም የሚጠበቅ ተግባር ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ችግኝ እየተከሉ ሃገርን ውብ ማድረግ ከሁሉም የሚጠበቅ ተግባር መሆኑን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአማራ ክልል የ2013 ዓ.ም የ3ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን በደብረ ማርቆስ ከተማ አስጀምረዋል።…

ለመኸር እርሻ የሚውል ከ12 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እየተከፋፈለ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2013 እና 2014 የምርት ዘመን ለመኸር እርሻ የሚውል ከ12 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ለአርሶ አደሮች እየተከፋፈለ መሆኑን የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። ኮርፖሬሽኑ ለ2013/14 የምርት ዘመን ለመኸር እርሻ የሚውሉ…

የኢትዮጵያ የሠላም ማስከበር ተልዕኮ ተሳትፎ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የተለያዩ ሃገሮች ወታደራዊ አታሼዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሠላም ማስከበር ተልዕኮ ውስጥ የምታደርገው ተሳትፎ የሚደነቅና ሊቀጥል የሚገባው ተግባር መሆኑን የተለያዩ ሃገሮች ወታደራዊ አታሼዎች ገለጹ። መቀመጫቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉ የተለያዩ ሃገሮች ወታደራዊ…