በሀረሪ ክልል “ህገ መንግስታዊ መብቶች የህገ መንግስታዊ ዋስትና አላቸው” በሚል መሪ ቃል ሲምፖዚየም ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በሀረሪ ክልል በዛሬው እለት "ህገ መንግስታዊ መብቶች የህገ መንግስታዊ ዋስትና አላቸው " በሚል መሪ ቃል ሲምፖዚየም ተካሂዷል፡፡
ሲምፖዚየሙን በንግግር የከፈቱት የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ እንደተናገሩት፥ ባለፉት ሶስት አመታት…