በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች የአብሮነትና የሰላም ሥነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ ችግር ተከስቶባቸው በነበሩት የአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ እና ኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞኖች የህዝብ ለህዝብ ትስስርን የሚያጠናክር የአብሮነትና የሰላም ሥነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው።
የአብሮነትና የሰላም ሥነ-ስርዓቱ በከሚሴ ከተማ ደዋ ጨፋ…