የውጭ ጫናዎችን ለመቋቋም ዳያስፖራው ገንዘቡን በህጋዊ መንገድ በመላክ የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ውሳኔ ጋር በተያያዘ የሚፈጠሩ ጫናዎችን መቋቋም እንዲቻል ዳያስፖራው ገንዘቡን በህጋዊ መንገድ በመላክ የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ።
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ውሳኔን ተከትሎ በኢትዮጵያ ላይ…