የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ከአፍሪካ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ሚሼል ሲዲቤ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke May 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የአፍሪካ መድኃኒቶች ኤጀንሲን (ኤ ኤም ኤ) በተመለከተ ከአፍሪካ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ሚሼል ሲዲቤ ጋር ተወያይተዋል ፡፡ መልዕክተኛዉ በአፍሪካ ህብረት መሪነት የተያዘዉን በመድኃኒቶች፣ በሕክምና ምርቶችና በተያያዥ…
የሀገር ውስጥ ዜና 44 ኢትዮጵያዊያን ከቤይሩት ወደ አገራቸው ተመለሱ Meseret Awoke May 29, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት 44 ኢትዮጵያዊያን ከቤይሩት ወደ አገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በመዘግየቱና አስፈላጊው ዝግጅት ከተጠናቀቀ ቀኋላ ቅያሬ ቦታ ይዘጋጅ መባሉ ቅሬታ ፈጥሮብናል – ነዋሪዎች Meseret Awoke May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዛን አማን አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በመዘግየቱና አስፈላጊው ዝግጅት ከተጠናቀቀ ቀኋላ ቅያሬ ቦታ ይዘጋጅ መባሉ ቅራኔ አሳድሮብናል ሲሉ የሚዛን አማን ነዋሪዎችና የቤንች ሸኮ ዞን አስተዳደር ገለጹ ። በሃገሪቱ እንዲገነቡ ባለፈው ዓመት በዕቅድ…
የሀገር ውስጥ ዜና 329 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ Meseret Awoke May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)329 ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ አረቢያ ሪያድ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል ማድረጋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የበረራ አየር ክልል ሽፋኗን 97 በመቶ ማድረሷ ተገለጸ Meseret Awoke May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የኢትዮጵያ የበረራ አየር ክልል ሽፋን 97 በመቶ መድረስ መቻሉን አስታወቀ። ኢትዮጵያ የተለያዩ ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎችን መጠቀሟ ለአየር ትራንስፖርት ደህንነት መጠበቅ የራሱን አሰተዋጽኦ እየደረገ እንደሚገኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ”ብሄራዊ ክብር በህብር” ኮሚቴ በእንግሊዝ ኤምባሲ ተገኝቶ መልዕክቱን ለእንግሊዝ መንግስት አደረሰ Meseret Awoke May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የ"ብሄራዊ ክብር በህብር" አስተባባሪ ኮሚቴ በእንግሊዝ ኤምባሲ ተገኝቶ መልዕክቱን ለእንግሊዝ መንግስት አድርሷል፡፡ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ እየተቃጣ ያለውን ጣልቃ ገብነት በመቃወም " ከሀገራችን ላይ እጃችሁን አንሱ" በሚል መሪ ቃል የ"ብሄራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ሱዳን ህዳሴ ግድብን በተመለከተ በአፍሪካ ኅብረት የሚካሄደውን የሦስትዮሽ ድርድር ትደግፋለች – አምባሳደር ጀምስ ፒቲያ ሞርጋን Meseret Awoke May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ሱዳን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ በአፍሪካ ኅብረት አሸማጋይነት የሚካሄደውን የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ የሦስትዮሽ ድርድር እንደምትደግፍ በኢትዮጵያ የአገሪቱ አምባሳደር ጀምስ ፒቲያ ሞርጋን ገለጹ። ኢትዮጵያ በምስራቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት እስካሁን 22 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አባላትን መግደሉ ተገለጸ Meseret Awoke May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) እስካሁን 22 የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አባላትን መግደሉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ፡፡ ቡድኑ እስካሁን 20 የሚሆኑትን የአስተዳደሩ አባላትን ያገተ ሲሆን፥ አራት አባላት ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር የተገነቡ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመረቁ Meseret Awoke May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር የተገነቡ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል። በ2013 ዓ.ም የከተማ አስተዳደሩ 1 ሺህ ፕሮጀክቶችን ማጠናቀቅ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በምረቃው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዓለም በኮቪድ19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ3 ነጥብ 5 ሚሊየን አለፈ Meseret Awoke May 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ከ3 ነጥብ 5 ሚሊየን አልፏል፡፡ እስካሁን በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ168 ሚሊየን 535 ሺህ በላይ ሲሆን፥ ከ3 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡…