Fana: At a Speed of Life!

እኔም ለወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር በአጣዬ አካባቢ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) እኔም ለወገኔ በስዊዘርላንድ የበጎ አድራጎት ማህበር በአጣዬ አካባቢ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ማህበሩ በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን በኤፍራታና ግድም፣ በቀወት፣ በአንጾኪያ ገምዛ ወረዳዎች እና በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን አዋሳኝ…

ቻይና ለትግራይ ክልል የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለትግራይ ክልል የኮሮና ቫይረስ መከላከልና ለሌሎች የህክምና አገልግሎት የሚውል የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገች። ድጋፉን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የኢኮኖሚና የንግድ ካውንስለር ሊ ዩ ለትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚ…

አፍሪካ የተሻለ ሰላም አንድነትና ብልጽግና እንዲኖራት ቁርጠኛ ልንሆን ይገባል – የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)አፍሪካ የተሻለ ሰላም አንድነት እና ብልጽግና እንዲኖራት ከመቼውም ጊዜ በላይ ቁርጠኛ ልንሆን ይገባል ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳፋኪ መሃመት ተናገሩ፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት የአፍሪካ ቀንን…

የአፍሪካ ቀን እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ ቀን በአዲስ አበባ እየተከበረ ይገኛል፡፡ ቀኑ የአፍሪካ ህብረት በ1963 መመስረትን ተከትሎ ነው የሚከበረው፡፡ የአፍሪካ ቀን በተለያዩ ሃገራት እንዲሁም በአዲስ አበባ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡ በመርሃግብሩ የአፍሪካ…

ጠ/ሚ ዐቢይ የአፍሪካ ቀንን አስመልክተው መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ ቀንን አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም የበለጸገች ሀገር ለመገንባት የሚደረገው ጉዞ በራሱ ፈታኝ ነው፥ ሆኖም በታላቁ አትሌት አበበ ቢቂላ በተግባር እንዳየነው ምቹ የሚባለው መንገድ…

አቶ ደመቀ ከእንግሊዝ የድርቅ መከላከል እና የሰብዓዊ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር አቶ ደመቀ መኮንን ከእንግሊዝ የድርቅ መከላከልና የሰብዓዊ ጉዳዮች ልዩ መልዕክተኛ ሚስተር ኒክ ዳየር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ትግራይ ክልልን የተመለከቱ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች…

ጠ/ሚ ዐቢይ በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ የከተማ ግብርናን ለማሳደግ በአዲሱ ቅጥር ግቢው ውስጥ እያከናወነ የሚገኘውን ሥራ ጎብኝተዋል፡፡ በኤጀንሲው…

የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ ተቋም “ሲንቄ ባንክ” ተብሎ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፤2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ ተቋም ወደ ባንክ በማደግ "ሲንቄ ባንክ በመባል ዛሬ ተመስርቷል፡፡ በምስረታው የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ፣ አባገዳዎች፣ ሐደ ሲንቄዎችና የባንኩ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡ ባንኩ በ7 ቢሊየን ብር ካፒታል…

በመዲናዋ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ ግንባታቸውን ለማጠናቀቅ በልዩ ትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የሜጋ ፕሮጀክቶች ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ ሜጋ ፕሮጀክቶች ጽህፈት ቤት ስራ አስኪያጅ…

የኮንሶ ዞን የሰገን ዙሪያ ወረዳ ቡርጂ አማሮና ደራሼ ልዩ ወረዳዎች የጋራ ዕርቀ ሰላም ጉባኤ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኮንሶ ዞን የሰገን ዙሪያ ወረዳ ቡርጂ አማሮና ደራሼ ልዩ ወረዳዎች የጋራ ዕርቀ ሰላም ጉባኤ በዛሬው ዕለት በሰገን ከተማ ተካሂዷል። በዕርቀ ሰላም ጉባኤው የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ፣ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኅላፊዎችና…